የጨረታ ማስታወቂያ
ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ የግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ) ከዚ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::
ተ.ቁ | ዓይነት እቃ | ብዛት | መለክያ | መስፈርት |
---|---|---|---|---|
1 | Grinder machine Ø230mrn | 30 | ፍሬ | ❖ Bosch hand Grinding machine ❖ Diameter = 230mm ❖ Speed = N65000/min ❖ Voltage = 220/230V ❖ Ampere = 9.2A ❖ HZ = 50/60hz |
የጨረታ መስፈርት
1. ተጫራቾች በዘርፉ የ2016 ዓ/ም የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የወሩ ቫት ማሳወቅያ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ከጨረታው ዝርዝር (ሰነድ)ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል::
2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የወሩ ቫት ማሳወቅያ ፎቶ ኮፒ የማይመለስ እና ኦርጅናል የሚመለስ በመያዝ የጨረታ ሰነድ ከቀን
12/10/2024 እ.ኤ.አ ጀምሮ እስከ 26/10/2024 እ.ኤአ መቐለ ላጪ ቅርንጫፍ FSWEI ኢንድስትሪ በስራ ሰኣት መወሰድ ይኖርባቸዋል::
3. ጨረታው በ 26/10/2024 እ.ኤ.አ ከቀኑ 8:00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰኣት 8:30 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት መቐለ ዋና መስርያ ቤት በሚገኝ FSWEI ኢንድስትሪ ሳፕላይ ቢሮ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸው የተሟላ ከሆነ ባይገኙም የጨረታ ሰነዱ ይከፈታል::
4. አሸናፊ ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ በ 5(ኣምስት) ቀናት ውስጥ እቃውን መቐለ ዋና መስራ ቤት ማስረከብ አለባቸው::ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታው ማስከበርያ ያስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳል::
5. ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫት(VAT) መሆኑን አለመሆኑን በግልፅ መጠቀስ አለበት:: ይህ ካልሆነ ግን ያስገቡት ዋጋ ቫት እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳል::
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ ) ብር 10,000.00 (አስር ሺ ብር) በታሸገ ፖስታ ከጨረታው ጋር ማስገባት አለባቸው በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ ተቀባይነት የለውም::
7. ተጫራቾች በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ተመስርተው ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም::
8. ተጫራቾች ይህን ጨረታ ካሸነፉ በ ሶስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት አይችሉም::
9. ተጫራቾች ተጫርተው ያሸነፉት እቃ መቐለ ዋና መስርያ ቤት ድረስ መጥተው ማስረከብ አለባቸው:: ክፍያ በተመለከቱ ያቀረቡት እቃ ድርጅታችን ጥራት ቁጥጥር ባለሙያ ተፈትሾ ተቀባይነት ካገኘ
10. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ
መቐለ
ስልክ-+251914702481
ፋክስ-+251-344406225
አዲስ-አበባ
ስልክ-+251-914726541
ፋክስ-+251-114709636
Backs