ዕላል ሓባር ሪልእስቴት ኃ.የተ.የግ.ማ በዓዲሓ ለምያሰራው B+G+10 ህንፃ ዲዛይን ማሰራት ስለሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ደረጃ 4 (ኣራት)ና ከዚያ በላይ የሆናቸሁ ኣማካሪ ድርጅቶች እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡
  • Posted Date: ሮብ ነሐሴ 1, 2016 (5 months ago)
  • Closing Date: ኣርብ ነሐሴ 10, 2016 04:00 Morning (closed)
  • Bid Bond:20,000
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:200.00
  • Bid Opening Date: ኣርብ ነሐሴ 10, 2016 04:10 Morning
  • House & Building Construction/
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ማስታወቅያ

ቀን 01/12/2016 ዓ/ም

ዕላል ሓባር ሪልእስቴት ኃ.የተ.የግ.ማ በዓዲሓ ለምያሰራው B+G+10 ህንፃ ዲዛይን ማሰራት ስለሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ደረጃ 4 (ኣራት)ና ከዚያ በላይ የሆናቸሁ ኣማካሪ ድርጅቶች እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡

1. የ2016 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ንግድ ምዝገባ፣ቲን ሴርተፊኬት፣የኣማካሪ ብቃት ማረጋገጫ ሴርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ (cpo) ብር 20,000(ሃያ ሺ) ማቅረብ የሚችል፡፡

3. ቢያንስ ከዚህ ስራ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ 2 ሁለት ተመሳሳይ ስራ እንደሰራ የሚያሳይ ዶኩመንት ማቅረብ የሚችል፡፡

4. ስራው በ60 (ስልሳ) ተከታታይ ቀናት ሰርቶ ማስረከብ የሚችል፡፡

5. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከዕላልሓባር ሪልእስቴት ኃ.የተ.የግ.ማ ቢሮ ሰረት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ከ 01/12/2016 ዓ/ም እስከ 10/12/2016 ዓ/ም በስራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ፡፡

6. ተጫራቾች የተሟላ ሰነድ በማቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ከ 01/12/2016 ዓ/ም እስከ 10/12/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡

7. ጨረታው 11/12/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

8. ድርጅታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ - ስ.ቁ 0914406483/0903486666 ይደውሉ፡፡

Backs
Tender Category