በምስረታ ሂደት ላይ የሚገኘው ግእዝ ባንክ ኣ/ማ የዉጭ ኦዲተሮች በመቅጠር የድርጅታችን የሂሳብ ሰነድ ኦዲት ለማስደረግ ስለፈለግን
  • Posted Date: ኣርብ ሰኔ 14, 2016 (7 months ago)
  • Closing Date: ሓሙስ ሰኔ 20, 2016 11:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:
  • Bid Opening Date: ኣርብ ሰኔ 21, 2016 03:00 Morning
  • Accounting Related/ Auditing Related/
  • Print
  • Pdf

የኦዲት ስራ ማስታወቅያ

በምስረታ ሂደት ላይ የሚገኘው ግእዝ ባንክ ኣ/ማ የዉጭ ኦዲተሮች በመቅጠር የድርጅታችን የሂሳብ ሰነድ ኦዲት ለማስደረግ ስለፈለግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ይምታማሉ ባለሞያዎች ከ 21/06/2024 እስከ 27/06/2024 ባሉት ኣምስት የስራ ቀናት ዉስጥ ከፅ/ቤታችን ሰነድ በመዉሰድ በመወዳደር እነደምትችሉ እየገለፅን ሰራዉን ለማከናወን የሚወስድባቹ ግዜና፣ ለኣገልግሎት የሚዉል ክፈያ መጠን በምጥቀስ በታሸገ ፖስታ ከፍ ብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀነ ገደብ ድረስ ማስገባት ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።

1- ህጋዊ ለ 2016 ኣ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ

2- በ የኢትዮጵያ ኣካዉንቲንግ እና ኦዲቲንግ ቦርድ የተመዘገባቹ

3- ለ 2016 ኣ.ም የታደሰ የሞያ ማረጋገጫ ብቃት ያላችሁ

4- ቢያንስ በዘርፉ ሁለት ኣመትና ከዚያ በላይ የሰራ

ማሳሰብያ

ኣድራሻ ሞሞና ህንፃ ቢሮ ቁጥር 603

የመዝግያ ቀን 27/6/ 2024

ስቁ 0927300169

Backs
Tender Category