የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅፅ ቤት የሚያገለግል ህንፃ አወዳድሮ ለመከራየት ስለሚፈልግ የአገልግሎት /ግዥው ዝርዝር ከጨረታ ሰነድ ተያይዞ ስለሚገኝ አገልግሎቶች ማማላት የሚችል ተወዳዳሪ በቀን 22 09 2016 እስከ 06/10/2016 ዓ/ም ተሞልቶ ከጠዋቱ 3 ሰአት ማቅረብ አለበት፡፡
  • Posted Date: ሓሙስ ግንቦት 22, 2016 (7 months ago)
  • Closing Date: ሓሙስ ሰኔ 6, 2016 03:00 Morning (closed)
  • Bid Bond:
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:
  • Bid Opening Date: ሓሙስ ሰኔ 6, 2016 03:30 Morning
  • House & Building Rent/
  • Print
  • Pdf

ምልክታ ጨረታ ማስታወቂያ

የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም መቐለ ቅፅ ቤት የሚያገለግል ህንፃ አወዳድሮ ለመከራየት ስለሚፈልግ የአገልግሎት /ግዥው ዝርዝር ከጨረታ ሰነድ ተያይዞ ስለሚገኝ አገልግሎቶች ማማላት የሚችል ተወዳዳሪ በቀን 22 09 2016 እስከ 06/10/2016 ዓ/ም ተሞልቶ ከጠዋቱ 3 ሰአት ማቅረብ አለበት፡፡

ማሳሰቢያ

• የ2016 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ኣለበት •የግብር ከፋየ መለያ ቁጥር ቲን ፎቶ ኮፒ ማቅረበ ኣለበት

• የ2016 ዓ/ም የታደሰ የኣቅራብነት ሰርተፊኬት ማቅረብ ኣለበት

• ቫት ተመዝጋቢ መሆን ኣለበት

• ጨረታ እስከ ዐ6/10/2016 ዓ/ም 3፡ዐዐ ማቅረብ ኣለበት ጨረታ የሚከፈትበት ቀንና ስዓት 06/10/2016 ከጥዋቱ 3:30

አድራኛችን ፡ተሓገዝ ህንፃ ፊት ለፊት /ወይ ቪቫ ሆቴል አጠገብ

ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

Backs
Tender Category