የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር በመቀልና በኣከሱም ኤርፖርቶች የተለያዩ ግንበታዎች ለማሰራትናእንዲሁም የተላያዩ ቅርፃ ቅርፅችና ያገለገሉ እቃዎች ባሉበት ሆኔታ ለመሸጥ ተጫራቾች ይጋብዛል ህጋዊ ንግድ ፈቃድ

1 በመቀሌ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ዉስጥ በተርሚናል ፊት ለፊት የሚገኘዉ ሰፊ ክፍት ቦታ በራሰቸዉ ወጪ ገንብተዉ መዝናኛዉ ለማላት ፍላጎት ያለቸዉ ማለትም

  • ለሚጫረቱበት የተደሰ ንግድ ፍቃድ
  • የዓመት ግብር የከፈሉበት ማስረጃ
  • የግብር ከፋይነት ማስረጃ
  • የቫት ሰርተፊኬት ተመዝጋቢ የሆኑ መሰረታዊ መመዘኛዎች በህጉ
  • የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000 ሲሆን እንዲሆም

2 በመቐሌ በአክሱም ኤርፖርቶች የሚገኘዉ የትራንስፎርም ብዛት ያላቸዉ ጎድጎዶች ለመገንባት ከዚህ በታች መሰረታዊ መመዘኛዉን የምታማሉ ተጫራቾች ማለትም

  • የግንባታ ዘርፍ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቲን ተመዝጋቢ የሆኑ
  • ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  • ደረጃ 8 እና ከዚህ በታች ብቃት እንዲወዳደሩ ይጋብዛል
  • የጨረታ ማስከበሪያ ደግሞ የኢትያ ብር 4000 ኣራት ሺ ብር

3 የገለገሉ የታለያዩ እቃዎችና አዳዲ ቅርፃቅርፅ ማለትም

  • ማንኛዉም ፍላጎት ያላቸዉ ተጫራቾች ይሁን ግለሰብ በጨረታዉ መሳተፍ ይችላል
  • ማንዓኛዉም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ/BiD Bond/ ብር 2000 በማስያዝ መጫረት እንደሚችሉ እየገለፅን

4 የጨረታዉ ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል በመቀሌ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር በአክሱም ኤርፖርት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 8 እና 8 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ 3ቱ ጨረታዎች ከመጋቢት 16 ቀን 2008 ዓ/ም እሰከ መጋቢት 26 ቀን 2008 ዓም 4:00 ድረስ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በኤርፖርት በተዘጋጁ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ የዋጋ ማቅረብያ ሰነዳችሁን ማስገባት ይችላሉ

5 3ቱ ጨረታዎች ጨረታ የሚከፈተበት ቀን ጨረታ ተራ ቁጥር 1 መጋቢት 26 ቀን ከጥዋቱ 4:30 ጨረታ ተቁ መጋቢት 26 ቀን 2008 ዓም ከቀኑ 8:30 ጨረታ ተቁ መጋቢት 26 ቀን 2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:30 ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ጨረታዉ ይከፈታል

5 ድርጅቱ ተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉእ ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ በሚከተለዉ የስልክ ቁጥር ደዉሎ መጠየቅ ይችላል 0344421102 09147015267

Â

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (76)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (57)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s