መቐለ ዩኒቨርስቲ የተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ2008 ዓም በጀት ዓመት የተለያዩ ቀሚ እና አላቂ እቃዎች እና ቀሚ እቃዎች ለመገዛት ይፈልጋል ስለዚህ መወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች ባለዉ መስፈርት መሰረት መወዳደር ይችላሉይፈልጋል

Â

ምድብ አንድ ቋሚ የሥነ -ሂወት ትም/ት ክፍል እቃዎች

ምድብ ሁለት የሥነ -ሂወት ትም/ት ክፍል ኬሚካሎች

ምድብ ሦስት ቋሚ የሥነ -ምድር ትም/ት ክፍል እቃዎች

ምድብ አራት አላቂ ኬሚካሎች ለሥነ -ሂወት

ምድብ አምስት አላቂ ኬሚካሎች ለሥነ- ምድር

ምድብ ስድስት ቋሚ የኬምስትሪÂ ትም/ት ክፍል እቃዎች

ምድብ ሰባት አላቂ ኬሚካሎች ለኬምስትሪ

ምድብ ስምንት ቋሚ የፈርኒችር እቃዎች

ምድብ ዘጠኝ የፊዝክስ ትም/ት ክፍል እቃዎች

ምድብ አሥር የተለያዩÂ የስፖርት ትጥቅ እና እቃዎች

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸዉ ሰነዶች

አግባብነት ያለዉ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ

የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ማቅረብ የሚችሉ

የግብር ከፋይ ቲን ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ

የጨረታ ማስከበሪየ ቢድቦንድ /CPO/ ለምድብ አንድ 75, 000 ፣ለምድብ ሁለት 11,000 ፣ለምድብ ሦስት 120,000 ፣ለምድብ አራት 50,000 ፣ለምድብ አምስት 140,000 ፣ለምድብ ስድስት 100,000 ፣ለምድብ ሰባት 140,000 ፣ለምደብ ስምንት 500,000፣ ለምድብ ዘጠኝ 20,000 ፣ለምድብ አስር 10,000 ማስያዝ አለባቼ

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን ቴክኒካልና እና ፋይናንሻልÂ ኦርጅናልና ኮፒ ብለዉ በመለየት በሰም በታሸገÂ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸዉ

የጨረታ ሰነዱ ብር 150 በመክፈል ከመቀለ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ቢሮ ቁጥር 101 በመቅረብ መዉሰድ ይችላሉ

ቃለ ማህላÂ እና ሌሎች ከላይ የተጠቀሱት አስፈላጊ ሰነዶች አማልተዉ በቴክኒካል ኦርጂናል ሰነድ ማስገባት አለባቸዉ

ጨረታዉ ከተወጀበት ቀን ጀምሮ በ22ኛዉ ቀንÂ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል ሆኖም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባይነገኙም ጨረታዉ ከመከፈት አያግደዉም ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ በተመሳሳይ ሰዓት በቀጣይ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል

ኮሌጃችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ ማብራሪያ 0344 41 49 16/ 0344409017

Backs
Tender Category