የትግራይ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ትራክተርና ተጓዳኝ የእርሻ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ግዢ መለያ ቁፕር– ET-T AGP RPCU-368110-GO-REB

የትግራይ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ከግብርና ዕድገት ፕሮግራም AGPII በተገኘ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች ማለትም፣ ሎት-01 ትራክተርና ተጓዳኝ የእርሻ መሳሪያዎች ማለትም፣

.

የዕቃው ዓይነት

እስፔሲፊኬሽን

መስፈሪያ

ብዛት

01

Tractor

85-90 HP

No

04

02

Tiller/plow implements

3 bottom

No

04

03

Pto Driven Thresher

Multi Purpose

No

04

  1. በመሆኑም በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው እንድትሳተፉ እየጋበዝን የተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ዶክመንት የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከጥር 29/20/2016 ጀምሮ ከቢሯችን የዕቃ ግዢ ቡድን ቢሮ ቁጥር -12 በስራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌ እየመጣችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ላይ ለመሳተፍ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ማሟላት ያስፈልጋል፡፡
  2. ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርቲፊኬት የቫት ሰርተፊኬትና ያለፈው ወር ቫት ሪፖርት የተደረገበት ማስረጃ ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን/ ፣ ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ ጋር ተያይዞ መቅረብ አለበት።
  3. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ መመሪያውን በጥንቃቄ - አይተው መሙላትና መወዳደር አለባቸው።
  4. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ብር 150,000/አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ በቢሯችን ስም በሲፒኦ አሰርተው ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው
  5. ቢሯችን በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከቀረበው የዕቃዎች ብዛት እስከ 15% ለመቀነስ ወይም ለመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው የካቲት 28/2016 ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ 415 ሰዓት ላይ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሯችን ዕቃ ግዢ ቡድን ቢሮ ውስጥ ይከፈታል፣
  7.  ቢሯችን የተሻለ አማራጭ ካኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8.  ለተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥሮች 034 440 3663 0914 00 42 37 ወይም
  9.  በፋክስ ቁጥር 034 440 9971 መጠየቅ ይቻላል፡፡
  10. ትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ
Backs
Tender Category