በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የኮምፒውተርና ኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ምርምር ኢንስቲትዩት የኮምፒውተርና ኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉት መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፤
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፤
  4. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ፤
  5. የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ስፔስፊኬሽን/ዝርዝር መግለጫ/ ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፤
  6. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱን መግዥያ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው በመምጣት መግዛትና ሰነድ ማስገባት ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወዳደሩበትን ጠቅላላ ዋጋ ሃምሳ ሺህ /50,000/ ብር በC.P.O ከህጋዊ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።
  8. ተጫራቾች የእቃውን ዝርዝር ነጠላ እና ከቫት ጋር ከጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ሰነዱ ጋር አባሪ አድርገው በተሰጠው ስፔስፊኬሽኑ መሰረት በመሙላት ፋይናሻል ኦርጂናል ቴክኒካል ኦረጂናል ፋይናንሻል ኮፒ ቴክኒካል ኮፒ ለብቻ በፖስታ ከታሸገ በኋላ በመጨረሻ ሁሉንም በኣንድ ፖስታ ታሸጎ በግ/ፋ/ን/ኣስ/ቡድን ማቅረብ ይችላሉ።
  9. ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙም በግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ከቀኑ 7:45 ታሽጎ 8:00 ላይ ይከፈታል። የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ታሽጎ በዚሁ ቀን 8:00 ላይ ይከፈታል።
  10. የቀረበው የዋጋ መወዳደሪያ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከተከፈተበት ዕለት አንስቶ ለ30 ቀናት ፀንቶ ይቆያል።
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስለ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በግ/ፋ/ን/ኣስ/ቡድን በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 09 10 38 50 45/09 33 48 71 40/09 14 03 45 39

አድራሻ ዓዲሽምድሖን ዳሽን ባንክ ፊት ለፊት

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ምርምር ኢንስቲትዩት

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s