ጨረታዉ የወጣበት ቀን በኣዲስ ዘመን 14/5/2016
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን: ለተከታታይ 40 ቀናት ከቆየ በኋላ በ40ኛው ቀን ጨረታው በ5፡00 ሰዓት
ጨረታዉ የሚከፈተበት ቀን : የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
የማሽኖች ዝርዝር፡-
ተቁ | የማሽኑ ዓይነት | ማሽኑ የተሰራበት | የማሽኑ ሞዴል | የተሰራበትዘመን | ብዛት | ማሽኑ የሚገኝበት ቦታ | እስካሁን የሰራበት ሰዓት |
1 | ቼን ኤክስካቫተር | ዶሰን | DX340LCA | 2017 | 2 | በትግራይ ክልል በማእከላዊ ዞን ወረዳ እንዳባፃሕማ ልዩ ቦታ ሰዓት በታች ምፍልላይ | ከ6000 ሰአት በታች |
1 የማሽኖቹ ጨረታ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 40 ቀናት ከቆየ በኋላ በ40ኛው ቀን ጨረታው በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይካሄዳል። ነገር ግን ዕለቱ በአል (ዝግ) ከሆነ በቀጣዩ ቀን ጨረታው ይከፈታል።
2 ማሽኖቹን መመልከት የሚፈልጉ ተጫራቾች በትግራይ ክልል ማእከላዊ ዞን ወረዳ እንዳባፃሕማ ልዩ ቦታ ምፍልላይ የሚባል በማንኛውም ቀን በአካል በመሄድ መመልከት ይችላሉ። ተጫራቾች የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ማቅረብ አለባቸው፡፡
3 የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ከፍሎ እንዳጠናቀቀ ማሽኑን ባለበት ሁኔታ መረከብ ይኖርበታል። ይህ ካልሆነ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
4 አሸናፊ ተጫራች በገዛበት ዋጋ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% (አስራ አምስት በመቶ) መክፈል ይጠበቅበታል፡፡
5 ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታውን ማስከበሪያ 5% በCPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
6 ከስም ዝውውር ጋር ተያይዞ በመንግስት የሚጠየቀውን ማንኛውንም ወጪ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ወጪዎች በገዥው የሚሸፈኑ ይሆናል፡፡
7 ድርጅቱ ስለማሽኖቹ አሻሻጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 09 29 41 90 38/ 09 11 54 38 48 011 647 9376 መደወል ይችላል፡፡
ትኳቦ ወ/ገብርኤል የድንጋይ ውጤቶች ማምረቻ ድርጅት
Backs