በአቶ ትኳቦ ወ/ገብርኤል ስም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 15, 2016 ( ከ 11 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ለተከታታይ 40 ቀናት ከቆየ በኋላ በ40ኛው ቀን ጨረታው በ5፡00 ሰዓት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:5%
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:--
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣልተገለፀም
  • መኪና/ማሺን ምሻጥ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
  • Print
  • Pdf

ጨረታዉ የወጣበት ቀን በኣዲስ ዘመን 14/5/2016

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን: ለተከታታይ 40 ቀናት ከቆየ በኋላ በ40ኛው ቀን ጨረታው በ5፡00 ሰዓት

ጨረታዉ የሚከፈተበት ቀን : የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም

የማሽኖች ዝርዝር፡-

ተቁ

የማሽኑ ዓይነት

ማሽኑ የተሰራበት

የማሽኑ ሞዴል

የተሰራበትዘመን

ብዛት

ማሽኑ የሚገኝበት ቦታ

እስካሁን የሰራበት ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍

1

ቼን ኤክስካቫተር

ዶሰን

DX340LCA

2017

2

በትግራይ ክልል በማእከላዊ ዞን ወረዳ እንዳባፃሕማ ልዩ ቦታ ሰዓት በታች ምፍልላይ

ከ6000

ሰአት በታች

1 የማሽኖቹ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 40 ቀናት ከቆየ በኋላ በ40ኛው ቀን ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይካሄዳል። ነገር ግን ዕለቱ በአል (ዝግ) ከሆነ በቀጣዩ ቀን ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ይከፈታል።

2 ማሽኖቹን መመልከት የሚፈልጉ ተጫራቾች በትግራይ ክልል ማእከላዊ ዞን ወረዳ እንዳባፃሕማ ልዩ ቦታ ምፍልላይ የሚባል በማንኛውም ቀን በአካል በመሄድ መመልከት ይችላሉ። ተጫራቾች የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3 የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው አሸናፊ ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ከፍሎ እንዳጠናቀቀ ማሽኑን ባለበት ሁኔታ መረከብ ይኖርበታል። ይህ ካልሆነ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ተሰርዞ ለጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡

4 አሸናፊ ተጫራች በገዛበት ዋጋ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% (አስራ አምስት በመቶ) መክፈል ይጠበቅበታል፡፡

5 ተጫራቾች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ለመሳተፍ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን ማስከበሪያ 5% በCPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

6 ከስም ዝውውር ጋር ተያይዞ በመንግስት የሚጠየቀውን ማንኛውንም ወጪ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ወጪዎች በገዥው የሚሸፈኑ ይሆናል፡፡

7 ድርጅቱ ስለማሽኖቹ አሻሻጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 09 29 41 90 38/ 09 11 54 38 48 011 647 9376 መደወል ይችላል፡፡

ትኳቦ ወ/ገብርኤል የድንጋይ ውጤቶች ማምረቻ ድርጅት

መመለስ
የጨረታ ምድብ