እኖታት ን እኖታት በጎ አድራጎት ድርጅት የ2023 በጀት አመት ሂሳብዋን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ትፈልጋለች
  • Posted Date: ቀዳሜ ታኅሣሥ 13, 2016 (about 1 year ago)
  • Closing Date: ሰኞ ታኅሣሥ 22, 2016 11:00 Afternoon (closed)
  • Bid Bond:--
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:--
  • Bid Opening Date: ጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Accounting Related/ Auditing Related/
  • Print
  • Pdf

እኖታት ን እኖታት በጎ አድራጎት ድርጅት በምዝገባ ቁጥር 0546 ተመዝግባ በመስራት ላይ ያለች ስትሆን የ2023 በጀት አመት ሂሳብዋን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ትፈልጋለች።

ስለሆነም ከዚህ በታች ባለው መስፈርት መሠረት ተወዳዳሪዎችን እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።

  1. የሙያ ማረጋገጫ ያላችሁ፣
  2. የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ያሳደሳችሁ፣
  3. የዘመኑ ግብር ስለ መከፈል መረጃ ማቅረብ የምትችሉ፣
  4. ከፌደራል ወይም ክልል ኦዲተር መስሪያ ቤት ለበጀት አመቱ የታደሰ ፈቃድ ያላችሁ፣

እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ የጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ከታች በተገለፀው አድራሻ መወዳደር እንደምትችሉ እንገልፃለን።

አድራሻ፦ ስልክ ቁጥር +251 91 472 0866

ወይም +251 91 476 9319 +251 34 441 0263

ፖ.ሣ.ቁ 1284

መቐለ

እኖታት ን እኖታት በጎ አድራጎት ድርጅት

Backs
Tender Category