እኖታት ን እኖታት በጎ አድራጎት ድርጅት በምዝገባ ቁጥር 0546 ተመዝግባ በመስራት ላይ ያለች ስትሆን የ2023 በጀት አመት ሂሳብዋን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ትፈልጋለች።
ስለሆነም ከዚህ በታች ባለው መስፈርት መሠረት ተወዳዳሪዎችን እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።
እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ከታች በተገለፀው አድራሻ መወዳደር እንደምትችሉ እንገልፃለን።
አድራሻ፦ ስልክ ቁጥር +251 91 472 0866
ወይም +251 91 476 9319 +251 34 441 0263
ፖ.ሣ.ቁ 1284
መቐለ
እኖታት ን እኖታት በጎ አድራጎት ድርጅት
መመለስ