- ሎት 1 የቢሮ ፣ የፅዳት አልባሳትና የቆዳ ውጤቶች
- ሎት 2 የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ
- ሎት 3 የዳቦ ማሽንና ጀኔሬተር ጥገና እና መለዋወጫ
- 1. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው የጨረታ ዓይነቶች ህጋዊ የታደሰ ን/ፍቃድ ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት፣ የቫት ሰርተፊኬት የአቅራቢነት ሰርተፊኬት እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውን ይጋበዛል ።
- 2. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ለእያንዳንዳቸው ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መመሪያ መሰረት በባንክ የተረጋገጠ cpo ማቅረብ ይኖርባችዋል ::
- 3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ የዕቃውን ዓይነት ኤንቨ ሎፑ ላይ በግልፅ መፃፍ ይኖርባቸዋል
- 4. የጨረታ ሰነዱን ከተጫራቾች ዝርዝር መመሪያ ጋር የማይመለስ 100.00 ብር በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት ቀናት ውስጥ እንዳ-ሽተናይ የ31ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ ግዥ ዴስክ ቢሮ መግዛት ያቻላል ፡፡
- 5. አሽናፊ ተጫራቾች ውል ሲፈፅሙ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ cpo ማስያዝ ይኖርባቸዋል ።
- o ያሸነፉትን ዕቃ በራሳቸው ወጪ በማጓጓዝና በማራገፍ ዕንዳ ሽተናይ በሚገኘው የ31ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል ። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በመሉ የመሰረዝ እንዲሁም 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው ።
- o ጨረታው ህዳር 2 ቀን 2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 ተዘግቶ በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችሁ በ ተገኙበት የክ/ጦሩ ግዥ ዴስክ በሚያዘጋጀው ቦታ ይከፈታል ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910947010 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
የ31ኛ ዓድዋ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ
Backs