1 ተጫራቾች በዘርፉ የ2012ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ፣
2 ተጫራቾችየማይመለስ 100 ብር በመክፈል ኣንድ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ ግብር ከፋይ መለያ የጨረታ ሰነድ ከ 23/10/2020 እስከ 05/11/2020 ከ ከመቐለ ዋና ቢሮ ወየም ኣዲስኣበባ ቅርንጫፍ መስርያ ቤት መዉሰድ ይችላሉ
3 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዋናዉና ፎቶ ኮፒ በስም በታሸገ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ እስከ 06/11/2020እ.ኤ.ኣ ሰኣት 8፡00 ሰኣት በ ከመቐለ ዋና ቢሮ ወየም ኣዲስኣበባ ቅርንጫፍ መስርያ ቤት ማስገባት ይችላሉ
4 ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ ማስከበርያ ስፒኦ ብር 200,00.00ብር በ ስፒኦ በሰም በታሸገ ፖስታ ከጨረታዉ ጋር ማስገባት አለባቸው ::
5 ጨረታዉ 06/11/2020 ከ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ 06/11/2020 ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ከሆነ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል።
5 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ:
ለበለጠ መረጃ ስ.ቁጥር መቐለ 034 4402017
Backs