ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መኪና እና የኮንስትራክሽን ማሽነሪ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላቹ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታማሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

1 ተጫራቾች በዘርፉ የ2012ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ፣

2 ተጫራቾችየማይመለስ 100 ብር በመክፈል ኣንድ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና  የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ ግብር ከፋይ መለያ የጨረታ ሰነድ ከ 23/10/2020 እስከ 05/11/2020 ከ ከመቐለ ዋና ቢሮ ወየም ኣዲስኣበባ ቅርንጫፍ መስርያ ቤት መዉሰድ ይችላሉ

3 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዋናዉና ፎቶ ኮፒ በስም በታሸገ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ እስከ 06/11/2020እ.ኤ.ኣ ሰኣት 8፡00 ሰኣት በ ከመቐለ ዋና ቢሮ ወየም ኣዲስኣበባ ቅርንጫፍ መስርያ ቤት ማስገባት ይችላሉ

4 ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ ማስከበርያ ስፒኦ ብር 200,00.00ብር በ ስፒኦ በሰም በታሸገ ፖስታ ከጨረታዉ ጋር ማስገባት አለባቸው ::

5 ጨረታዉ 06/11/2020 ከ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ 06/11/2020 ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቐለ መስፍን ዋና መ/ቤት በሚገኝ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ከሆነ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል።

5 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ:

ለበለጠ መረጃ ስ.ቁጥር መቐለ 034 4402017

Backs
Tender Category