የኢ/ያ ቤተሰብ መምርያ ማህበር ሰሜን ኣካባቢ ፅ/ቤት በግቢዉ ዉስጥ የሚገኝትየተለያዩ የህክምና መገልገያዎች ኮምፒተሮች ፕሪንተሮች ወንበሮች ጠረፔዛዎች ቴብል ቴንስና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በፕሮፎርማ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
  • Posted Date: ቀዳም መስከረም 9, 2013 (over 4 years ago)
  • Closing Date: ሰሉስ መስከረም 19, 2013 03:00 Morning (closed)
  • Bid Bond:2000.00
  • location: መቐለ
  • Bid Document Price:0.00
  • Bid Opening Date: ሰሉስ መስከረም 19, 2013 04:00 Morning
  • Used Items Sale/
  • Print
  • Pdf

1 የዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ያላችሁ

3 ኣቅራቢዎች በዋጋ ማቅረብያዉ ቀን ፌርማና የድርጅቱ ማህተም ማስቀመጥ ይገባቸዋል

4 ዉል ማስከበርያበስፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ 2000 ማስያዝ የሚችል

4 የጨረታ ሳጥን 19/01/2013 ልክ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ ልክ 4፡00 ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ 0344414499/0344418338

Backs
Tender Category