የኢ/ያ ቤተሰብ መምርያ ማህበር ሰሜን ኣካባቢ ፅ/ቤት በግቢዉ ዉስጥ የሚገኝትየተለያዩ የህክምና መገልገያዎች ኮምፒተሮች ፕሪንተሮች ወንበሮች ጠረፔዛዎች ቴብል ቴንስና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በፕሮፎርማ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳም መስከረም 9, 2013 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰሉስ መስከረም 19, 2013 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:2000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰሉስ መስከረም 19, 2013 04:00 ጥዋት
  • ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
  • Print
  • Pdf

1 የዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ያላችሁ

3 ኣቅራቢዎች በዋጋ ማቅረብያዉ ቀን ፌርማና የድርጅቱ ማህተም ማስቀመጥ ይገባቸዋል

4 ዉል ማስከበርያበስፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ 2000 ማስያዝ የሚችል

4 የጨረታ ሳጥን 19/01/2013 ልክ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ ልክ 4፡00 ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ 0344414499/0344418338

መመለስ
የጨረታ ምድብ