የሰመራ ዩኒቨርሲቲ በ2013 በጀት የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን : 1/13/2012

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት

ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት                                                          

.

የሎት ቁጥር

የግዥው አይነት

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰአት ይህ ጨረታ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ የሚቆጠር

ጨረታው የሚከፈበት ቀንና ሰአት ይህ ጨረታ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ የሚቆጠር

የጨረታው ማስከበሪያ

1

ሎት 1

ለሕንፃ ጥግና የኤሌትሪክ እቃዎች ግዥ

200.00 ሁለት መቶ ብር

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

ብር 400000 አርባ ሺህ ሲፒኦ 90+28 ቀን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና ቦንድ በካሽ ኤልሲ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ካሉት አማረጮች በአንዱ ማቅረብ ይችላሉ

2

ሎት 2

የህንፃ ጥገና መሳሪያዎችና እቃዎች ግዥ

200.00 ሁለት መቶ ብር

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

ብር 300000 ሰላሳ ሺህ ሲፒኦ 90+28 ቀን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና ቦንድ በካሽ ኤልሲ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ካሉት አማረጮች በአንዱ ማቅረብ ይችላሉ

3

ሎት3

የባህር ዛፍ ማገዶ እንጨት አቅርቦት ግዥ

200.00 ሁለት መቶ ብር

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

ብር 500000 ሀምሳ ሺህ ሲፒኦ 90+28 ቀን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና ቦንድ በካሽ ኤልሲ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ካሉት አማረጮች በአንዱ ማቅረብ ይችላሉ

4

ሎት 4

የተ/መኝታ ቤት ዶሪሚተሪ እቃች ግዥ

200.00 ሁለት መቶ ብር

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

ብር 400000 አርባ ሺህ ሲፒኦ 90+28 ቀን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና ቦንድ በካሽ ኤልሲ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ካሉት አማረጮች በአንዱ ማቅረብ ይችላሉ

5

ሎት 5

የኤሌክትክና ኤሌክትኒክስ እቃዎች ግዥ

200.00 ሁለት መቶ ብር

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

ብር 400000 አርባ ሺህ ሲፒኦ 90+28 ቀን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና ቦንድ በካሽ ኤልሲ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ካሉት አማረጮች በአንዱ ማቅረብ ይችላሉ

6

ሎት 6

ልዩ ልዩ የምግብ ቤት ማብሰያና መመገቢያ እቃዎች ግዥ

200.00 ሁለት መቶ ብር

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

ብር 300000 ሰላሳ ሺህ ሲፒኦ 90+28 ቀን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና ቦንድ በካሽ ኤልሲ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ካሉት አማረጮች በአንዱ ማቅረብ ይችላሉ

7

ሎት7

ልዩ ልዩ አላቂ የቧንቧ ጥገና እቃዎች ግዥ

200.00 ሁለት መቶ ብር

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

ብር 300000 ሰላሳ ሺህ ሲፒኦ 90+28 ቀን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና ቦንድ በካሽ ኤልሲ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ካሉት አማረጮች በአንዱ ማቅረብ ይችላሉ

8

ሎት 8

የሙቀት መለኪያ infrared thermometer መሳሪያ ግዥ

200.00 ሁለት መቶ ብር

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

ብር 200000 ሃያ ሺህ ሲፒኦ 90+28 ቀን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና ቦንድ በካሽ ኤልሲ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ካሉት አማረጮች በአንዱ ማቅረብ ይችላሉ

9

ሎት 9

የጽኅፈት መሳሪያ የፅዳት መጠበቂያ እቃዎች

200.00 ሁለት መቶ ብር

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

ብር 300000 ሰላሳ ሺህ ሲፒኦ 90+28 ቀን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና ቦንድ በካሽ ኤልሲ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ካሉት አማረጮች በአንዱ ማቅረብ ይችላሉ

10

ሎት 10

የመኪና ሞተር ዘይት እና ቅባት እቃዎች

200.00 ሁለት መቶ ብር

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

በ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ሰአት ላይ በ ሰ.ዩ ፕሬዝደንት ፅ/ቤት አዳራሽ

ብር 300000 ሰላሳ ሺህ ሲፒኦ 90+28 ቀን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና ቦንድ በካሽ ኤልሲ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ካሉት አማረጮች በአንዱ ማቅረብ ይችላሉ

11

ሎት11

የደረቅና ፈሳሽ እቃዎች

ስለሆነም ተጫራቾች በዘርፉ 2012 በጀት የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማረጋገጫ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባና የተጨማሪ እሴት ምዝገባ ፤ የአቅራቢነት ምዝገባ ማስረጃዎችን እንዲሁም የጨረታ ሰነዱ የሚጠይቃቸውን መስፈርት ሊያሟሉ የሚችሉ ተጫራቾችን በዚህ ማስታወቂያ ለጨረታ ዩኒቨርሲቲው ጥሪ አድርጓል፡፡

ስለዚህም ተጫራቾች ለጨረታ ሰነዱ መግዣ የማይመለስ ብር 200.00 (ብር ሁለት መቶ) ይዞ በሠመራ ዩኒቨርሲቲ አዲሱ ህንፃ ላይ በግዥjአገልግሎት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ የሚቆጠር እስከ 15ኛው ቀን ድረስ ሽያጭ ይካሄዳል፡፡

ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ሰነድ ይህ ጨረታ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ የሚቆጠር እስከ 16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰአት ድረስ ብቻ በሠመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው ይህ ጨረታ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ የሚቆጠር በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰአት በሠመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጽ/ቤት አዳራሽ ተጫራጮችና ታዛቢዎች በተገኙበት የመክፈቻ ስነ-ስርአቱን ያደርጋል፡፡

ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው! ለበለጠ መረጃ፡- ፖስታ ሣጥን ቁጥር 132

ስቁ 251-911596563 ፋክስ 251-1-033 666 06 21 E-mail- psd@su.edu.et 

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ

Backs
Tender Category