ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን : 30/11/2012
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : በ21ኛዉ ቀን ጠዋት በ330 ሰዓት
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : በ21ኛዉ ቀን ጠዋት በ4:00 ሰዓት ይከፈታል 21ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል
ቁጥር 01/2012
1.በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፡ የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣ የቀረበው ዝርዝር የቴክኒክ መስፈርት ማሟላት የሚችል፣
3. ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተመሰከረለት CPO ሲፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ስም ማስያዝ የሚችል፡፡
ተ.ቁ | ምድብ | የጨረታው አይነት | ሲፒኦ |
1 | ሎት 1 | Cyber security Software | 50,000.00 |
2 | ሎት-2 | Cyber infrastructure | 50,000.00 |
4. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር / በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ከመቀለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ መውሰድ ይችላል፣
5. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የማወዳደሪያ ሰነዳቸው ማስገባት ይችላሉ፡፡
6. ጨረታው ከወጣበት በ21ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል። 21ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል፤
7. በጨረታው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም።
8. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁ. 03 48 40 99 52 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡
መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (አይናለም ግቢ)
Backs