የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት በከተማ መቐለ አስተዳደር ፅህፈት ቤት ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ የኢንተርኔት ዝርጋታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማካሄድ ይፈልጋል፡

1 የዘመኑ ግብር ከፍለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት፣ የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የቅርብ ወር  2012 ዓም ቫት ሪፖርት ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2 የጨረታ ማስከበሪያ ለዶዘርና ግሬደር ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ብቻ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒአ) ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በፅህፈት ቤታችን ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

3 ተጫራቾች ሰነድ ጨረታ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል ሰነድ ጨረታ መውሰድ ይችላሉ፡፡

4 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ለእያንዳንዱ አንድ ኦርጅናል ከሁለት ኮፒ ለየብቻው ጠቅላላ 6 የታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5 ጨረታው ቀን 25/09/2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

6 ተጫራቾች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ገፅ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡

7 ፅህፈት ቤታችን ጨረታ ከተከፈተ በኋላ 20% የመጨመርና የመቀነስ መብት አለው፡፡

8 ፅ/ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0345593411/ 0342408757 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

ድሕሪት
ጨረታ መደብ
  • ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (58)
    • ኮንስትራክሽን (1047)
      • ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (4461)
        • ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (256)
          • ሕርሻ (508)
            • ህንፃ መሳርሒ (7192)
              • ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1689)
                • ምምካር (180)
                  • ትምህርቲን ስልጠና (199)
                    • ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1830)
                      • ምግብን መስተን (514)
                        • እግድ (40)
                          • ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (77)
                            • ፈርኒቸር (1283)
                              • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት (86)
                                • ውህብቶን ውፅኢት ኢደ ጥበብ (4)
                                  • ጥዕና (266)
                                    • ናገዛ ኣቁሑት (87)
                                      • ኢንሹራንስ (4)
                                        • ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (288)
                                          • መሬትን ሊዝን (59)
                                            • ፅገና (833)
                                              • ናይ ሕክምና ኣቁሑት (426)
                                                • መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን (21)
                                                  • ናይ ቢሮ አቁሑትን ፅሕፈት መሳሪሕን (2985)
                                                    • መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት (6)
                                                      • ምስሊን ቀረፃን (23)
                                                        • ስራሕቲ ሕትመት (1658)
                                                          • ስራሕቲ ምልላይ (83)
                                                            • ክራይ (737)
                                                              • መሸጣ (1182)
                                                                • ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (93)
                                                                  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (8589)
                                                                    • ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን (360)
                                                                      • መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን (25)
                                                                        • ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (831)
                                                                          • ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (360)
                                                                            • ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (578)
                                                                              • መኽዝን (33)
                                                                                • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ (237)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (267)
                                                                                    s