1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ግብር የከፈሉና እና የቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
2 ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበርያ በባንከ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ስፒኦ 10,000.00ማስያዝ አለበት፤
3 ተጫራቾች የማይመለስ ብር /ሃምሳ ብር/ 50.00 በመክፈል ከሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር በመምጣት ከ 04/09/2012ዓ/ም እስከ 14/09/2012ዓ/ም 8፡00 ድረስ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል
4 ጨረታዉ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 14/09/2012 ዓ/ም ከቀኑ 8:15 ይከፈታል።
5 ኣሸናፊዉ ተጫራቾች ባሸነፈ ዋጋ ገቢ ካደረገ በሃላ በኣምስት የስራ ቀናት ዉስጥ ማንሳት ኣለበቸዉ
6 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤
ተጫራቾች ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344-41 86 26 መደወል ይችላሉ፡፡
Backs