ከላይ ከተጠቀሱትን መስፈርቶች አማልተዉ ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 23 ቀን 2008 ዓም ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 2 ፡30 እስከ ቀኑ 1 1፡ 00 ሰዓት ባለ ግዜ ዉስጥ መቀለ ሕ/ወ/ስ/ኮ ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 32 እንዲሁም አዲስ ኣበባ (ጃልሜዳ) መከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መስራቤት ዋና መምሪያ ግዥ ክፍል በመቅረብ ለዚሁ ጨረታ በአማርኛ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ገዝተዉ መወዳደር ይችላሉ
የጨረታ ሳጥን የሚዘጋጀዉ በኮሌጁ ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 32 ዉስጥ ብቻ ሲሆን የሰነድ ማስረከቢያ ጊዜም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ወን አንስቶ እስከ መዝጊያ ዕለት ድረስ ይሆናል
ጨረታዉ ጥር 24 ቀን 2008 ዓም ከጠዋቱ በ 3፡ 45 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉና የኮሌጁ ታዛቢዎች በተገኙበት በኮሌጁ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል ባይገኙም ሰነዱ የተማላ ከሆነ በሌሉበት ይከፈታል የጨረታ ሳጠን ከታሸገ ብኃላ ዘግይቶ የሚመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለዉም
ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ እንድ አስፈላጊነቱ ጨረታዉ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ
ኣድራሻ :መቀለ ከመቀለ ኑኒቨርሲቲ ዋና ግቢ አላፍ ብሎ ወደ ኩሓ በሚወስዱ አስፋልት መንግድ በስተግራ በኩል ያለዉ የኮሌጁ ሕንፃ
ስልክ ቅጥር 0344407064
Backs