ተቁ. | ምድብ | የጨረታው ዓይነት | ሲፒኦ |
1 | ሎት-1 | Cyber security Software | 50,000.00 |
2 | ሎት-2 | Cyber infrastructure | 50,000.00 |
4 ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር /በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ መውሰድ ይችላል፡፡
5 ተጫራቶች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የማወዳደሪያ ሰነዳቸውን ማስገባት ይችላሉ።
6. ጨረታው ከወጣበት በ21ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል።21ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
7. በጨረታው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም፣
8. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡-03 48 40 99 52 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል::
መቐስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
Backs