የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የጥበቃ እና የመጸዳጃ ቤት: የመጋዘን: የስልጠና ክፍሎች: የዉሃ ሪዘርቫየር: የሸድ ኔት መግጠም እና የቢሮ የግንባታ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የግንባታ ስራዎቹ በስምንት ሎት የተከፈለ ሲሆን ከዘህ እንደሚከተለዉ በዝርዝር ቀርቧል

ሎት

ዝርዝር

የሳይት ብዛት

የግንባታ ቦታ

4

የጥበቃ እና የመጸዳጃ ቤት: የመጋዘን: የሼድ ኔት እና የቢሮ የግንባታ ስራ

1

ወረዳ መረብ ለከ ሰበሓ ሳተላይት ፍራፍሬ ችግኝ ጣብያ

5

የጥበቃ እና የመጸዳጃ ቤት: የመጋዘን: የሼድ ኔት እና የዉሃ ማጠራቀሚያ ታነከር

1

ታሃታይ ኣዲያቦ ማይ ወይኒ ፍራፍሬ ችግኝ ጣብያ

6

የጥበቃ እና የመጸዳጃ ቤት: የመጋዘን: የሼድ ኔት እና የዉሃ ማጠራቀሚያ ታነከር

1

ሓዉዜን ቆራሮ ቀበሌ ፍራፍሬ ችግኝ ጣብያ

1 ተጫራቾች በመረጡት አንድ ሳይት /ሎት ብቻ የመሳተፍ ወይም መወዳደር አለባቸዉ

2 በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል

3 ተጨራቾች በጨረታ ለመወዳደር በዚሁ የሥራ ዘርፍ የተሰማሩ ሆኖ ህጋዊ የንግድ ፍቃድና የዘመኑን የግብር የከፈሉ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

4 የግንባታ ሥራ ብቃት የሚያረጋግጥ ከደረጃ 7 እና ከዚ በላይ ማቅረብ የሚችሉ

5 በግንባታ ዘርፍ ስራ ላይ ቢያንስ ሁሉት የግንባታ ስራዎችን በኣመርቂ ሁኔታ ያስረከበ ለዚሁም ማረጋገጫ ማያያዝ ይኖርባቸዋል

6 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ

7 የኣቅራቢነት ምዝግባ ምስክር ወረቀት ወይም በግዥ ኤጀንሲ ዌብ ሳይት ላይ የተመዘገቡ

8 የግብር ግዴታቸዉን ሰለመወጣታቸዉ የሚያሳይ ማረጋገጫ የሚቀርቡ

9 አንድ የግንባታ መሃንዲስ እና የንግድ የግንባታ ፎርማን ለስራዉ መመደብ የሚችሉ እንዲሁም የነዚህን ባለሙያዎች የትምህርት ማስረጃ እና ተያያዥ የስራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

10 ተወዳዳሪዎች ሰነዳቸዉን ሲያቀርቡ የፋይናንስና የቴክኒክ ሰነዶችን ላይተዉ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

11 ተወዳዳሪዎች ለስራዉ የሚያቀርቡት ዋጋ መሥራያ ቤቱ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ባቀረበዉ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የተሞላ ዋጋ መቅረብ አለበት

12 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 በባንከ በተረጋገጠ ማስያዝ አለባቸዉ የባንክ ዋስትና የሚያስዙ ከሆነ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ለ118 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸወዋል የኢንሹራንሱ ሰነድ ተቀባይነት የለዉም

13 ጨረታዉ መጋቢት  10ቀን 2012 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ የተጫራቾች የቴክኒካል እና የዋጋ ማወዳደሪያ ሰነድ በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ትገራይ ቅጽቤት የመሰብሰቢያ ኣደራሽ በይፋ ይከፈታል

14 በኣማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 በመክል ከግብርና ትራስፎርሜሽን ኤጀንሲ ዋናዉ መስሪያ ቤት ወይም መቀሌ ከሚገኘዉ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላሉ

15 ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ ማብራረያ ቢፈልጉ ከዚህ በታች በተገለፀዉ ኣድራሻ መጠየቅ ይቻላሉ

16 መስሪያ ቤቱ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልመ ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስልክ 251 115 570665

Backs
Tender Category