ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች
1 የ ኣካራይ እና ተካራይ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የኣመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉ
2 የነዳጅ ኣጠቃቀሙ በኣንድ ሊትር ከ 8 ኪሎሜትር በላይ የሚሄድ ኤሲ ያለዉ ፣ ነዳጅ ከተካራይ ሆነ ሰርቪስ እና ጥገና ከ ኣካራይ ይሆናል
3 የ መኪና ፅዳት የሚከታተል ፣ መኪናዉ ፕሮጀክቱ በሚያሰራዉ ስራ ፍቃደኛ የሆነ እና የኢንሽራንስ ዋስትና ያለዉ መሆኑን የሚያረጋግጥ
4 10000.00 ብር በስፒኦ ማስያዝ የሚችል
5 የተሽከርካሪ መጠን እንዳስፈላጊነቱ ሊጨምር ይችላል
6 ተጫራቾች ከጥር 29/05/2012 እስከ 06/06/2012 ባለዉ በፕሮጀክቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል
7 06/06/2012 ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል
8 ድርጅቱ ጨረታዉን በከፊል ሆኖ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
9 የጨረታ ሰነዱ መከላከያ ኮንስትራክሽን በመቀለ በሚያሰራዉ በኣዋሽ ካምፕ ፍ ለፊት የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ
Backs