1 . የዘመኑ ግብር ከፍለዉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያለቸዉ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፣ የኣቅራቢነት ሰርትፊኬት ፣ የቫት ምዝገባ ሰርትፊኬት፣ የታሕሳስ 2012ዓ/ም ቫት ሪፖርት ያለቸዉና ማቅረብ የሚችሉ
2 የጨረታ ማስከበሪያ 100000.00 በሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ በሁኔታ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
3ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል ማግኘት ይቻላል።
4 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን በሁለት ፖስታ ኣንድ ኦርጅናል እና ኣንድ ኮፒ ለየብቻቸዉ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
5 ጨረታ ቀን 04/06/2012ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 9:00 ሰዓት ይከፈታል።
6 ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፈል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
7 ኣድራሻችን ስልክ ቁጥር 03 45 59 34 11/03 42 40 87 57
Backs