Closed

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ Red Ash፣ ሲሚንቶ፣ ኣሸዋ፣ ጠጠርØ2፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ሚስማር፣ soft wire 1.5 mm፣ ጥቁር ድንጋይ የፎርም ወርክ ጣውላ (wooden board with 4m length 30cm and 5mm thickness formwork) እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ባህርዛፍ ግዥ ተጫራቾች በራሳቸዉ ትራንስፖርት ኣግዘዉ እና ማራገፍ መቐለ በሚገኘዉ ኢትዮ ቴሌኮም ግቢ ዉስጥ ማራገፍ ማስረከብ የሚችሉ በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

Closing Date የካቲት 18, 2012 8:00 Morning (closed)
Bid Opening Dateየካቲት 18, 2012 8:15 Morning
Locationመቐለ
Bid Bond0.00
Bid Document Price100.00
Posted Date
Closed

የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ መጠን ያላቸው የውሃ ትቦና መገጣጠሚያ፣ ፓምፓች፣ ዌልዲንግ ማሽን፣ ግራይንደር ማሽን፣ ላፕቶፕና የኮምፒዩተር እቃዎች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽንና፣ ፕሪንተር፣ አይሲ፣ ስቴሽነሪ የፅዳት መገልገያዎች፣ ማውንቴን ሳይከል፣ ወንበሮች ሽልፎችና ጠረጴዛዎች፣ ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Closing Date የካቲት 17, 2012 4:00 Morning (closed)
Bid Opening Dateየካቲት 17, 2012 5:00 Morning
Bid Bondበየሎቱ የተለያየ ነው
Bid Document Price50.00
Posted Date
Closed

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የህግና ስነ-መንግስት ኮሌጅ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Closing Date በ16ኛው ቀን ጠዋት 3:30 ሰዓት
Bid Opening Dateበ16ኛው ቀን ጠዋት 4:00 ሰዓት 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፣
Locationመቐለ
Bid Bondበየሎቱ የተለያየ ነው
Bid Document Price100.00
Posted Date

Tender Category

Do you own a company?

All tender announcements are posted in our website for free. But if you want a more advanced features such as
- Customized, filtered tender announcements for your company
- Advanced search tools
- Automatic email alert on announcements, and
-Automatic SMS alert.
You need to register for a very minimal annual registration fee.
What are you waiting for? Register for a reasonable price per year.

Subscribe for Tenders
Exchange Rate
#BuyingSelling
160.94 (0.02)162.55 (0.02)
180.98 (1.13)182.79 (1.15)
24 (0)24.36 (0)
9.78 (0.13)9.88 (0.13)
1.02 (0)1.03 (0)
National Bank Of Ethiopia - Commercial Banks Exchange Rate 05-11-2026