1 ድጅርቱ በኣሁን ሰኣት በተባበሩት የመንግስታት የህዝብ ድጋፍ በተገኘ ገንዝብ የወጣት ኣካል ጉዳተኞች የስነ ፆታ እና ተወልዶ ጤና አገልግሎቶች ኣቅርቦት እና አጠቃቀም ለማሻሻል ያለመ ፕሮጀክት በመተግባር ላይ ይገኛል በዚህ ፕሮጀክት ስርም በመቐለ ባህርዳር የሚገኙ ሁለት የጤና ተቋማትን በሞዴልነት ለኣካል ጉዳተኛ ወጣቶች አመቺ ለማድረግ ማስተካከል አቅደል ስለዚህ ኢ ሲ ዲ ዲ የዚህን ስራ የህንፃ ማስተካከያ በተዘጋጀ የህንፃ ዲዛይን እና ዝርዝር መመሪያ መሰረት የሚስራ የህንፃ ተቋራጭ ይፈልጋል
2 የሚፈለጉ አገልግሎቶች
1 የደራ እና መደረገፊያዎቻቸዉን እንዲሁም የእግር መንገዶችን በዲዛይኑ እና ዝርዝር መመሪያዉ መሰረት መገንባት
2 የመፀዳጃ ቤት በዲዛይኑ መሰረት ( ይህም መቀመጫ የሌሌላቸዉን ሽንትቤቶች ማፍረስ እና አመቺ መቀመጫ ባላቸዉ እና ተገቢ የዉሃ እና ፍሳሽ ማስወገጃ ባላቸዉ መተካትን ያካተተ)
3 ከኢ ሲ ዲ ዲ እና የህንፃ ግንባታ አማካሪዉን ጋር በትብብር መስራት
4 የስራ ሂደቱ ለድርጅቱ ሪፖርት ማድረግ
3 ተፈላጊ ብቃት እና ቾሎታ ከዚህ በታች ብቃት እና ችሎታዎች ያሉአቸዉ የህንፃ ስራ ድርጅቶች እንዲሁም ግለሰብ የኣጭር ጊዜ ግንባታ ስራ መወዳደር ይችላሉ
4 ህንፃንድፍ ኣካል ጉዳተኘነት እና ለአካል ጉዳተኞች የሚስማማ ይ በቂ እዉቀት ያለዉ
5 በተሰጡበት የህግ ድንጋጌዎች ወይም ሌላ ህጋዊ በሆነ ስም የተመዘገበ
6 በጊዜ ገደብ ዉስጥ ለማጠናቀቅ ቁርጠኝነይ ያለዉ
7 በማስተካከያ ግንበታ ወይም እና ህንፃ ግንብታ ላያ ያለዉን ልምድ በማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
8 ፍላጎት እና ብቃት ያላቸዉ ድርቶች ወይም ግለሰቦች የሚከተሉት መረጃዎች ያሉዋቸዉን ሰነዶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ በጤና ቢሮዉ ቅጥር ግቢ ዉስጥ አስተዳደር ክፍ አልያም በ ኢ ሲ ዲ ዲ መቐለ ኢ ሲ ዲ ዲ ባህረዳር ቢሮዎች በመቅረብ የጨረታ ሰነድ (የማስተካከያ ግንባታ ወጪ ግምት) መዉሰድ ይኖርባቸዋል የጨረታ ሰነዶቻቸዉም እስክ ህዳር 26 / 2012 ዓም ድረስ ከሚከተሉት ማስረጃዎች ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል
9 ስለ ድርጅቱ እና ልምድ የሚናገር መግለጫ ግንባታ ባለሙያዉ የትምህርት እና የስራ ሁኔታ መግልጫ (CV)
10 ቴክኒካዊ የትግብራ እቅድ ( Technical Proposal)
11 የፋይናንስ እቅድ ( Financial proposal )
12 የታደሰ የምዝገባ ሰርተፊኬት እና የስራ ፈቃድ ኮፒ
13 ሌሎች አስፈላጊ እና ማስረጃ ሰነዶች
ለተጨማሪ መረጃ እና ጥያቄዎች
ለማንኛዉም ኣይነት ጥያቄዎች ወይም ማብራሪያዎች በስራ ቀን ሰኣት በሚከተሉት ኣድራሻዎች ማነጋገር ይችላሉ
ኢትዩጰያን ሴንተር ፎር ዲሴቢሊቲ ኤንድ ዲቬሎፕመንት አሶሲዩሽን
ፖሳቁ 1530 ኮድ 1250
ስልክ 251 11 4165859/ 0913134293
ፋክስ 251 114165849
ኢሜል info@ecdd-ethiopia.org ኣዲስ አበባ ኢትዩጰያ
ኢሲዲዲ ባህርዳር 251 582 20 49 81 ወይም 0918762976
ኢሲዲዲ መቐለ 251 344 40 65 81 ወይም 0945514441
መመለስ