የኢንድስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፕሬሽን መቐለ ኢንድስትሪ ፓርክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኣጎልግሎት የሚዉሉ የደንብ ልብስ እቃዎች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሕዳር 11, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳም ሕዳር 13, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳም ሕዳር 13, 2012 04:30 ጥዋት
  • ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/
  • Print
  • Pdf

1 የዘመኑ የታደሰ የዘርፊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

2 የታደሰ የኣቅራቢነት ፍቃድ ያላችሁ

3 የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርትፊኬት

4 የቫት ቲኦቲ ሰርትፊኬት

5 ጨረታዉ የሚቆይበት ቀን 09/03/2012ዓ/ም እስከ 13/03/2012ዓ/ም እስከ  4፡00 ድረስ ሞልታችሁ ማቅረብ የምትችሉ ሲሆን ጨረታዉ ልክ በ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ይከፈታል

መመለስ
የጨረታ ምድብ