1 1ኛ ሎት ቀዋሚ ዕቃዎች /ፈርንቸር/
2 2ኛ ሎት ቀዋሚ ዕቃዎች /ኤሌክትሮኒክስ/
3 3ኛ ሎት አላቂ ዕቃዎች /የፅህፈት መሳርያዎች/
4 4ኛ ሎት የሠራተኛ ደንብ ልብስ
5 5ኛ ሎት አላቂ ዕቃዎች /የፅዳት መሳርያዎች/
ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የእቃ ኣቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
2 የግብር መክፈያ መለያቁጥር ቲን ነምበር ና ቫት ተመዝገቢ የሆኑ እንዲሁም የመስከረም ወር ቫት ዲክለር ማድረጋቸዉ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
3 የጨረታ መስከበሪያ (CPO)
ለ 1ኛ ሎት ቀዋሚ ዕቃዎች /ፈርንቸር/ ብር 5000.00
2ኛ ሎት ቀዋሚ ዕቃዎች /ኤሌክትሮኒክስ/ ብር 5000.00
3ኛ ሎት አላቂ ዕቃዎች /የፅህፈት መሳርያዎች/ ብር 3500.00
4ኛ ሎት የሠራተኛ ደንብ ልብስ ብር 6000.00
5ኛ ሎት አላቂ ዕቃዎች /የፅዳት መሳርያዎች/ ብር 1000.00
ሲሆን በጥሬ ገንዝብ ወይም ሰርቲፋይድ ቼክ (CPO) ማስያዝ የምትችሉ ተጫራቾች የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 30 /ሠላሳ ብር ብቻ/ በመክፈል ከሪጅን ፅህፈት ቤቱ ከ ህዳር 02/2008 ዓም ጀምሮ እስክ ህዳር 16/2008 ዓም ለተካታታይ 15 ቀናት ዉስጥ ሰነዳችን በመግዛት በጥንቃቄ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በሪጅን ፅ/ቤቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ሊያስገቡ ይቻላሉ
4 ጨረታዉ ህዳር 16/2008 ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ከቀኑ 9:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በሪጅን ፅ/ቤቱ አድራሻ ይከፈታል ሆኖም ተጫራቾች በራሱ ምርጫ ጨረታዉ በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ መቅረት የጨረታዉን መከፈት አያስተጎጉልም የተጠቀሰዉን ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን በተጠቀሰዉ ሰዓት ይሆናል
5 ተጫረቾች ቢሮዉ ባወጣዉ ሰነድ ላይ ዋጋቸዉን መሙላት አለባቸዉ
6 ሪጅን ፅቤቱ የተሻለ የአሰራር ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ
7 ተጫራቾች በሁሉም ዝርዝር የቀረቡ እቃዎች ኦርጅናል እቃዎች ማቅረብ የሚችሉ
አድራሻችን : መቐለ ቀበሌ 11 ታሀገዝ ህንፃ ግራዉንድ ላይ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0348 40 99 60 እና 0344 40 12 90 መጠየቅ ይቻላል
መመለስ