- ሎት-1 የጽህፈት መሳሪያ
- ሎት-2 የተሽከርካሪዎች ጎማ
- ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ እና
- ሎት 4 የፈርኒቸር ግዥ ለመፈጸም በመስኩ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፣
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት እቃ ዝርዝር መግለጫ ወይም አስፈላጊውን መረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 ማግኘት ይችላሉ፣
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% (አንድ ከመቶ) በባንክ ትእዛዝ (ሲ.ፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በ1 /አንድ/ ኦርጅናልና በሁለት ኮፒ በማድረግ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግዥ ፋ/ንብ/አስ/ደ/ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በጨረታው መዝጊያ ቀን 28/1/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ የመዝናኛ ክበብ በ28/1/2012 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ ተጠበቀ ነው፣
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ቢሮ የግዥ ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር፡- 033 666 00 44 በመደወል ወይም በፋክስ ቁጥር፡- 033 666 04 00 በመላክ ማግኘት ይችላሉ፡፡
መመለስ