ፈልግ (Ctrl+/)
Tigrigna
English
Login
Please sign-in to your account and start the adventure
Email or Username
Password
Forgot Password?
Remember Me
Sign in
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በ2012 ዓ.ም ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ኦፊስ ፈርኒቸሮችንና ኮምፒውተሮችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 9, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:2%
ቦታ:
ኣፋር
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:200.00
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: በ16ኛው የስራ ቀን በ3፡00 ሰዓት
ኮምፒተርን ተዛመድቲ
/
ናይ ቢሮ ፈርኒቸር
/
Print
Pdf
ኦፊስ ፈርኒቸሮችንና
ኮምፒውተሮችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ ላይ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፡፡
የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
ተጫራቾችበጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-5 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት
15 ተከታታይ የሥራ ቀናት
ሠመራ ትም/ቢሮ ቁጥር 6 የጨረታውን ሰነድ በሙግዛት የሚወዳደሩበትን ሃሰብ እና ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴከኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዶችን በመለየት በ2 ኮፒ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገጉ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ
2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ)
ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋና እና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ትምህርት ቢሮ የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትምህርት ቢሮ የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6
በ16ኛው የሥራ ቀን በ3፡00 ሠዓት
ይከፈታል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5
በስልክ ቁጥር፡- 033-666-01-25/0920009109 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
መመለስ
የጨረታ ምድብ
ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (23)
ሶፍትዌር ግዢ(7)
ዌብሳይት ሶፍትዌርን ማበልፀግ(6)
የኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገና(10)
ኮንስትራክሽን (208)
የቤት/ህንፃ ግንባታ(122)
መንገድና ዲልድይ ግንባታ(11)
የውሃ ስራዎች(51)
የውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላ(23)
ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (490)
ኮምፒተርና ተዛማች (100)
የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎች(116)
ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ(269)
የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (63)
ኣካውንቲን ተዛማጅ(31)
ኦዲቲንግ ተዛማጅ(32)
ግብርና (168)
የግብርና ውጤቶችና ስራዎች(55)
የግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት(6)
ግብርና መሺነሪ(45)
ፍሎራና ሆልቲካልቸር(53)
ፓልትሪ ቢና ኣኒማል ሃስባንደሪ(9)
የግንባታ እቃዎች (387)
የግንባታ ማሽነሪና እቃዎች(56)
የግንባታ ጥሬ እቃዎች(147)
የምህንድስና እቃዎች(55)
የቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎች(27)
የውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች(100)
ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (204)
የንፅህና ፅዳት እቃዎች(181)
የንፅህና ፅዳት ግልጋሎት(20)
ማማከር (33)
ዳታ ኤክስተሽን ኣመንዽመንጥትና ካንስሌሽን(0)
ፋይናንሻል ማማከር ስራዎች(5)
የህግ ማማከር ኣገልግሎት(0)
የትምህርት ነክ ማማከር ኣገልግሎት(2)
የምህንድስና ነክ ማማከር ኣገልግሎት(24)
የድርግት ማማከር ኣገልግሎት(0)
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማማከር ኣገልግሎት(1)
የቋንቋ ትርጉም(1)
ትምህርትና ስልጠና (25)
ጤና ነክ ስልጠና(0)
መፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶች(20)
ትምህርቲና ትሬይንግ(5)
የማሽከርከር ስልጠና ኣገልግሎት(0)
ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (347)
የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫ(126)
የመገጣጠምና መጠገን(17)
ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት(202)
ምግብና መጠጥ (122)
የምግቢ ኣቅርቦት(106)
ካፌና ሬስትራንትን(15)
እግድ (24)
የቤት/ህንፃ ሃራጅ(13)
የመኪና ሃራጅ(5)
ኢንዱስትሪና ፋብሪካ ሃራጅ(6)
ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (8)
የቤት/ህንፃ ፈርኒሽንግ ፊክስቸር(7)
የቤት/ህንፃ ማስዋብና ስራዎች (1)
ፈርኒቸር (198)
የቤት ፈርኒቸር(2)
የቢሮ ፈርኒቸር(186)
ሌላ ኣይነት ፈርኒቸር(8)
ጤና (40)
የጤና ጋር የተዛመዱ ኣገልግሎቶች(3)
የጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች(37)
የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (173)
ጸረ ተባይና ነፍሳት(3)
ኬሚካልና ሪኤጀንት(84)
የላብራቶሪ መሣሪያዎች(85)
ጥገና (58)
የኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና(11)
ሞተርሳይክል ጥገና(11)
የቤት እቃዎች፡ በርና መስኮ ጥገና(3)
የተሽከርካሪ ጥገና(19)
የማሽን ጥገና(4)
ሌሎች ጥገናዎች(10)
የህክምና ዕቃዎች (53)
የመድሃኒት ምርቶች(24)
የህክምና/ላብራቶሪ እቃዎች ጥገና(6)
የእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችን(22)
ፎቶግራፍና ፊልም (6)
የፎቶግራፍና ፊልም ኣገልግሎቶች(2)
የደኩመንታሪ ስራዎች(4)
የህትመት ስራዎች (99)
የህትመት አገልግሎቶች(82)
የህትመት እቃዎችና(16)
የማስታወቅያ ስራዎች (9)
ግራፊክስ ዲዛይን(0)
የቢልቦርድና ዲጂታል ማስታወቅያ(3)
የማስታወቅያ እቃዎች(2)
ኢቨንት ማዘጋጀት(1)
ማርኬትንግና ፕሮሞሽን ኣገልግሎት(3)
ኪራይ (178)
የቤት/ህንፃ ኪራይ(9)
የመኪና ኪራይ(130)
የማሺነሪ ኪራይ(39)
ሽያጭ (264)
የቤት/ህንፃ ሽያጭ(6)
መኪናና ማሺነሪ ሽያጭ(10)
ካልኦት ዝሽወጡ(127)
ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ(121)
የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (32)
የጥበቃ ኣገልጉሎት(9)
ሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር (6)
የሴፍቲ እቃዎች(17)
የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (76)
የመኪና መለዋወጫ እቃዎች(72)
የሞተርሳይክል መለዋወጫ እቃዎች(0)
የሳይክል መለዋወጫ እቃዎች(4)
ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (145)
የቆዳ ውጤቶቸ(1)
መጋረጃና ምንጣፍ(3)
ጨርቃ ጨርቅና ልብስ(131)
ፍራሽ ትራስና ተዛማጅ(10)
የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (97)
ማጓጓዣ ኣገልጋሎት(97)
የትራንዚት ኣገልጋሎት(0)
የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (165)
የመኪና ግዢ(21)
የከባደ መሺነሪ ግዢ(97)
ሞተርሳይክል ግዢ(46)
ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (80)
ብረታ ብረት ሰራዎች(57)
የኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች(22)
መስትዋትና መስትዋት ሰራዎች(0)