የኢትዮዽያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትራክት የንብረቶች ማስቐመጫ መጋዘን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 3, 2011 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ነሐሴ 20, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:30,000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ነሐሴ 20, 2011 05:00 ጥዋት
  • ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/
  • Print
  • Pdf

በጨረታዉ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች

1 በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለቸዉ እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ

2 በሚመለከተዉ የመንግስት ኣካል ደረጃ 6 እና ከዛ በላይ የተመዘገቡ የኮንትራክተር ፍቃድ ያለቸዉ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ተርን ኦቨር ታክስ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል

3 የስራቹን ዝርዝር ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጨምሮ እስከ ነሓሰ 20 ከ ኢትዮዽያ  ልማት ባንክ መቐለ ቅርንጫፍ ሒሳብ ክፍል የማይመለስ 100.00 ኣንድ ሞቶ ብር ብቻ በመክፈል ከዲስትራክት  ጽ/ቤት መዉሰድ ይቻላል

4 ተጫራቾች የቴክኒካል እና የፋይናንሻል ሰነድ በ ፖስታ በታሸገ ኢንፖሎፕ በማድረግ ከ ሓምሌ 30ቀን 2011 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ነሓሴ 20 ቀን 2011 2011 ከረፋድ 4፡00 ሰዓት ድረስ ከኢትዮዽያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትራክት ጽ/ቤት  በሚገኝዉን የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይቻላል

5 ጨረታዉ ነሓሴ 20 ቀን 2011 ዓ/ም ጀምሮ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪለቻቸዉ በተገኝበት ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ይከፈታል

6 ጨረታዉ ማስከበርያ ዋስተና ብር 30,000.00 በሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማስገባት ኣለባቹ

7 ባንኩ የተሻላ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ -0344-41 02 33

መመለስ
የጨረታ ምድብ