1 በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ፤
2 በሚመለከተዉ የመንግስት ኣካል ደረጃ 6 እና ከዛ በላይ የተመዘገቡ የኮንትራክተር ፈቃድ ያላቸዉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተርንአቨር ታክስ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
3 የስራዎችን ዝርዝር ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሓምሌ 22 ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ቅርንጫፍ ሒሳብ ክፍል የማይመለስ 100.00 ብር በመክፈል ከዲስትሪክት ፅቤት መዉሰድ ይችላሉ፡፡
4 ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ በፖስታ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ከሰኔ 30 ቀን 2011 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሓምሌ 22 ቀን 2011 ዓም ከቀኑ 4:00 ሰዓት ድረስ ቢኢትዩጰያ ልማት ባንክ መቐለ ቅርንጫፍ ዲስትሪክት ፅህፈት ቤት በሚገኘዉን ጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስጋገባት፡፡
5 ጨረታዉ ሓምሌ 22 ቀን 2011 ዓም በተገኙበት ከረፋዱ 4:05 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡
6 የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 11,000.00 በስፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል
7 ባንኩ የተሸላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
8 ዝርዝር መረጃ የምትፈልጉ ተጫራቾች ኢትዩጰያ ልማት ባንክ መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በግንባር በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል
ስልክ ቁጥር 0344410233 ፓሳቁ 474
መመለስ