በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ደረጃ 3 ሆ/ል አገልግሎት የተለያዩ የህሙማን ቀለብ እና የተለያዩ አልባሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 5, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ሚያዝያ 16, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ሚያዝያ 16, 2011 04:00 ጥዋት
  • ኣቅርቦት ምግቢ / ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/
  • Print
  • Pdf

ሎት 1- የተለያዩ የህሙማን ቀለብ

ሎት 2- የተለያዩ አልባሳት

1  በዚህም መሠረት በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ሠርተፍኬት፣ ቫት ተመዝጋቢ፣ የንግድ ፍቃድ፣የአቅራቢነት ሠርተፍኬት ያላቸውን ይጋብዛል። ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መቐለ ደረጃ 3 ሆ/ል ግዥ ክፍል ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድበመግዛት በቢሮው ወደተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ሚያዝያ 16 ቀን 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ3፡30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መሥሪያ ቤቱ የተሻለአማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- በስልክ ቁጥር 034-241 8611 ይደውሉ።

መመለስ
የጨረታ ምድብ