በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኲሓ መቀሌ የሰራዊትና ኣባላትና የሲቪል ሰራተኞች የሚያመላልስ ባለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ክራይ ግልጋሎት የሚውል ኣወዳድሮ መከራየት ከኣሸናፊ ነጋዴ ውል ማሰር ይፈልጋል።
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 7, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 16, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:25.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥር 16, 2011 04:00 ጥዋት
  • መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/
  • Print
  • Pdf

1 ተጫራቾች በወጣው ጨረታ በዚህ ዘርፍ የተሰማሩን የዘመኑን ታክስ ቫት ቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆኑ ለዚህ የተማላ የንግድ ፍቃድ የያዙና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

2 የጨረታ ሰነድ 25.00 (ሃያ ኣምስት ብር) በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ዲስክ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።

3 ጨረታው በጥር 06/05/2011ዓ/ም እስከ 16/05/2011ዓ/ም በኣየር ላይ ወሎ በዛው ቀን ከጥዋት 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ኣሉበት ይከፈታል።

4 መስሪያ ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

መመለስ
የጨረታ ምድብ