ፈልግ (Ctrl+/)
Tigrigna
English
Login
Please sign-in to your account and start the adventure
Email or Username
Password
Forgot Password?
Remember Me
Sign in
የትግራይ ልማት ማህበር በፈረስ ማይ ከተማ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል (ምዕራፍ አንድ ህንፃ ፕሮጀክት ) ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 23, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 17, 2011 03:30 ጥዋት (
ተዘጋ
)
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:100000.00
ቦታ:
መቐለ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:500.00
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥር 17, 2011 04:00 ጥዋት
ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን
/
Print
Pdf
ደረጃቸው GC/BC-3 ከዚያ በላይ ፣ የሆኑ የ2011 ዓ.ም የኮንስትራክሽን ፍቃዳቸውንና የንግድ ስራ ፈቃዳቸው ያሳደሱ፣ በኮንስትራክሽን አቅራቢነትና ሰርተፍኬት ያላቸው፣ የቫት ሰርተፍኬት፣ የቲን ሰርተፍኬትና የመጨረሻ ወር የቫት ዲክላሬሽን የሚያቀርቡ ፣ ቴክኒካል ዶክመንት ጋር ተያይዞ ካልቀረበ ከውድድር ውጭ ይሆናሉ፡፡
የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የ
ታወቁ
ባንኮች 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች ለሚሰሩት የህንጻ ፕሮጀክት ሳይት ከተረከቡበት ቀን ጀምሮ በ550/አምስት መቶ አምሳተከታታይ ቀናት አጠናቆ ማስረከብ የሚችሉ
የጨረታው ዶክመንት ከ22/04/2011 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 17/05/2011 ዓ.ም አስፈላጊውን ዶክመንት በመያዝ የማይመለስ ብር
500.00
(አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከትግራይ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 435 መውሰድ ይችላሉ፡፡
የጨረታዉ ሰነድ በተጫራቾች መመርያ መሰረት ተሞልቶ፣ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክምንቶች ኦርጅናሉና ሁለት ፎቶ ኮፒዎች፣ ሲፒኦ ለየብቻቸው በፖስታ ታሽገው በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በላዩ ላይ ለሚጫረቱት ፕሮጀክት ስም በሚታይ ቀለም ጽፈው በሁሉም ዶክመንቶች (አጠቃላይ ላይ ተፈርሞበትና ህጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት እስከ
17/05/2011
ዓ.ም
ጧት 3፡30
ሰዓት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናው ጽ/ቤት ለዚሁ የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ከት.ል.ማ. ህንፃ ፕሮጀክት ወስዶ ይህ የጨረታ ሰነድ አየር ላይ እስከዋለበት ቀን ድረስ የፕሮጀክቱ ፊዚካል አፈጻጸሙ ከ70% በታች የሆነ የሥራ ተቋራጭ ጨረታ ዶክመንት መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችልም፣
ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባሉበት
17/05/2011
ዓ.ም
ከጧቱ 4፡00
ሰዓት
በተጠቀሰው ቦታ ይከፈታል፡፡
አሰሪው ጽ/ቤት የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር -034 440 68 40 መጠየቅ ይቻላል፡፡
መመለስ
የጨረታ ምድብ
ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (23)
ሶፍትዌር ግዢ(7)
ዌብሳይት ሶፍትዌርን ማበልፀግ(6)
የኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገና(10)
ኮንስትራክሽን (208)
የቤት/ህንፃ ግንባታ(122)
መንገድና ዲልድይ ግንባታ(11)
የውሃ ስራዎች(51)
የውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላ(23)
ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (490)
ኮምፒተርና ተዛማች (100)
የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎች(116)
ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ(269)
የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (63)
ኣካውንቲን ተዛማጅ(31)
ኦዲቲንግ ተዛማጅ(32)
ግብርና (168)
የግብርና ውጤቶችና ስራዎች(55)
የግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት(6)
ግብርና መሺነሪ(45)
ፍሎራና ሆልቲካልቸር(53)
ፓልትሪ ቢና ኣኒማል ሃስባንደሪ(9)
የግንባታ እቃዎች (387)
የግንባታ ማሽነሪና እቃዎች(56)
የግንባታ ጥሬ እቃዎች(147)
የምህንድስና እቃዎች(55)
የቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎች(27)
የውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች(100)
ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (204)
የንፅህና ፅዳት እቃዎች(181)
የንፅህና ፅዳት ግልጋሎት(20)
ማማከር (33)
ዳታ ኤክስተሽን ኣመንዽመንጥትና ካንስሌሽን(0)
ፋይናንሻል ማማከር ስራዎች(5)
የህግ ማማከር ኣገልግሎት(0)
የትምህርት ነክ ማማከር ኣገልግሎት(2)
የምህንድስና ነክ ማማከር ኣገልግሎት(24)
የድርግት ማማከር ኣገልግሎት(0)
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማማከር ኣገልግሎት(1)
የቋንቋ ትርጉም(1)
ትምህርትና ስልጠና (25)
ጤና ነክ ስልጠና(0)
መፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶች(20)
ትምህርቲና ትሬይንግ(5)
የማሽከርከር ስልጠና ኣገልግሎት(0)
ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (347)
የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫ(126)
የመገጣጠምና መጠገን(17)
ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት(202)
ምግብና መጠጥ (122)
የምግቢ ኣቅርቦት(106)
ካፌና ሬስትራንትን(15)
እግድ (24)
የቤት/ህንፃ ሃራጅ(13)
የመኪና ሃራጅ(5)
ኢንዱስትሪና ፋብሪካ ሃራጅ(6)
ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (8)
የቤት/ህንፃ ፈርኒሽንግ ፊክስቸር(7)
የቤት/ህንፃ ማስዋብና ስራዎች (1)
ፈርኒቸር (198)
የቤት ፈርኒቸር(2)
የቢሮ ፈርኒቸር(186)
ሌላ ኣይነት ፈርኒቸር(8)
ጤና (40)
የጤና ጋር የተዛመዱ ኣገልግሎቶች(3)
የጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች(37)
የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (173)
ጸረ ተባይና ነፍሳት(3)
ኬሚካልና ሪኤጀንት(84)
የላብራቶሪ መሣሪያዎች(85)
ጥገና (58)
የኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና(11)
ሞተርሳይክል ጥገና(11)
የቤት እቃዎች፡ በርና መስኮ ጥገና(3)
የተሽከርካሪ ጥገና(19)
የማሽን ጥገና(4)
ሌሎች ጥገናዎች(10)
የህክምና ዕቃዎች (53)
የመድሃኒት ምርቶች(24)
የህክምና/ላብራቶሪ እቃዎች ጥገና(6)
የእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችን(22)
ፎቶግራፍና ፊልም (6)
የፎቶግራፍና ፊልም ኣገልግሎቶች(2)
የደኩመንታሪ ስራዎች(4)
የህትመት ስራዎች (99)
የህትመት አገልግሎቶች(82)
የህትመት እቃዎችና(16)
የማስታወቅያ ስራዎች (9)
ግራፊክስ ዲዛይን(0)
የቢልቦርድና ዲጂታል ማስታወቅያ(3)
የማስታወቅያ እቃዎች(2)
ኢቨንት ማዘጋጀት(1)
ማርኬትንግና ፕሮሞሽን ኣገልግሎት(3)
ኪራይ (178)
የቤት/ህንፃ ኪራይ(9)
የመኪና ኪራይ(130)
የማሺነሪ ኪራይ(39)
ሽያጭ (264)
የቤት/ህንፃ ሽያጭ(6)
መኪናና ማሺነሪ ሽያጭ(10)
ካልኦት ዝሽወጡ(127)
ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ(121)
የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (32)
የጥበቃ ኣገልጉሎት(9)
ሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር (6)
የሴፍቲ እቃዎች(17)
የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (76)
የመኪና መለዋወጫ እቃዎች(72)
የሞተርሳይክል መለዋወጫ እቃዎች(0)
የሳይክል መለዋወጫ እቃዎች(4)
ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (145)
የቆዳ ውጤቶቸ(1)
መጋረጃና ምንጣፍ(3)
ጨርቃ ጨርቅና ልብስ(131)
ፍራሽ ትራስና ተዛማጅ(10)
የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (97)
ማጓጓዣ ኣገልጋሎት(97)
የትራንዚት ኣገልጋሎት(0)
የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (165)
የመኪና ግዢ(21)
የከባደ መሺነሪ ግዢ(97)
ሞተርሳይክል ግዢ(46)
ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (80)
ብረታ ብረት ሰራዎች(57)
የኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች(22)
መስትዋትና መስትዋት ሰራዎች(0)