የኔዘርላንድ ልማት ድርጅት (SNV) በትግራይ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች ላይ ለሚሰራቸው የልማት ስራዎች በተለያዩ ወቅቶች መኪና እየተከራየ ይሰራል።
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 18, 2011 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 18, 2011 11:30 ከሰአት
  • መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/
  • Print
  • Pdf

1 ስለሆነም በተጠየቀ ግዜ የተጠየቀው የመኪና ዓይነት ማቅረብ የሚችል ና የ2011 ዓ/ም የታደሰ የመኪና ኣካራይ ንግድ ፍቃድ ያለው ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት እንዲወዳደሩ ይጋበዛል።

2 የጨረታ ማቅረብያ ፎርም ከታች በተመለከተው የድርጅቱ ፅ/ቤት እስከ 18/04/2011 ዓ/ም ድረስ በስራ ሰዓት መጥተው መውሰድ ይችላሉ። ፎርሙ ተሞልቶ በሚመለከተው ሃላፊ ተፈርሞና የድርጅቱ ማህተም ኣርፎበት እሰከ 18/04/2011 ዓ/ም ከቀኑ 11 ሰዓት ድረስ ከታች በተጠቀሰው ኣድራሻ መቅረብ ኣለበት።

3 ድርጅቱ ጨረታውን የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኣድራሻ ፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ዶቭ ካፌጎን የሚገኝው ህንፃ 1ኛ ፎቅ

ስ.ቁ 0344-410100 ወይም 0914-706479 መደወል ይችላሉ።

መመለስ
የጨረታ ምድብ