1 ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆኑ የህንፃ ተቋራጮች
2 የ2009/2010 ዓ/ም ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ
3 የወቅቱ የስራ ግብር የከፈሉ
4 የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለእያንዳነዱ ግንባታ 2% በ CPO በባንክ የተረጋገጠ ማስያዝ የሚችሉ
በ2008/2009 ዓ/ምመልካም የስራ ኣፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ቢሆን ይመረጣል ስለሆነም ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ ተወዳዳሪዎች፤
5 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 07 የስራ ቀናት ማለትም 30/01/2011 ዓ/ም እስከ 08/02/2011 ዓ/ም ክፍት ሆኖ ተጫራቾች በበራህሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ የመሰብሳቢያ አደራሽ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ከቀኑ 08/02/2011 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ታሽጎ 9:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በበራህሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ የመሰብሳቢያ አደራሽ ዉስጥ በግልፅ ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባይገኙም ተጫራቾች በፖስታዉ ላይ በሌለሁበት ይከፈት ብለዉ ከገለፁ ኮሜቴዉ ፖስታዉን የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ
1 የሚሞላው ዋጋ የጉልበት ስራ ብቻ መሆን ይኖርበታል።
2 ተጫራቾች ለሚያቅርቡት ሲፒኦ ለስ.ጉ.አ በረሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣብያ ብለው መፃፍ ኣለባቸው።
3 ተጫራቾች የሚያቀርቡት ሁሉንም ዶኩመንቶች በታሸገ ኢንቨሎፕ ዋናውና ኣንድ ኮፒ ኣያይዘው በተለያየ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4 የመወዳደሪያ ሰነዱን የመ/ቤቱ ማህተም ያረፈበት መሆኑን በማረጋገጥ በብር 100 ብር በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።
5 መ/ቤቱ የተሻለ ነገር ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
6 ኣሸናፊ ድርጅት ማሸነፉ ከተገለፀበት 5 የስራ ቀናት ውስጥ በበራህሌ ከተማ በመገኘት ስራ ውል ማቀረብ መጀመር ይኖርበታል።
በስልክ ቁጥር 0910-562429 ደዉሎዉ መጠየቅ ይችላሉ
መመለስ