ሱር ኮንስትራክሽን ሃለ የተ የግል ማህበር ለሚገነባዉ የፒቪሲ ፋብሪካ ፕሮጀክት የተለያዮ እቃዎች መሸጥ ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሰኔ 7, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 7, 2010 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ሐምሌ 7, 2010 09:00 ከሰአት
  • እንጨት እና የእንጨት ስራ
  • Print
  • Pdf

የባህርዛፍ ቁርጥ: የሞራሌ ቁርጥ ራጭ እንጨቶች: የተለያዮ ቀርጥ ራጭ ብረቶች :ያገለገሉ ጎማ

1 ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ቲን ቁጥር ፍቃድ ኮፒ ማያያዝ አለባቸዉ

2 ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ እና ማቅረብ አለባቸዉ

3 የጨረታ ሰነድ ዋጋ 100 ብር

4 የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 ብር

5 ተጫራቾች በስራ ሰዓት ከቀን 06/ 10/ 2010 ዓም ጀምሮ እስከ 07/ 11 /2010 ዓም 8:30 ድረስ ማስገባት አለባቸዉ ጨረታዉ 7 /11 /2010 ዓም 9:00 ይከፈታል

ድርጅቱ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረተዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ ለተጨማሪ ማብራሪያ መረጃ ለሚፈልጉ በስልክ ቁጥር 09 82 22 46 65 / 0912049504 ደዉሉዉ መጠየቅ ይችላሉ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s