በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2010 በጀት ዓመት የሆስፒታል ህንፃዎች ግንባታ ላማካሄድ ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 23, 2010 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 18, 2010 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:400000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:500.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሰኔ 18, 2010 02:02 ጥዋት
  • ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/
  • Print
  • Pdf

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን :19/9/2010

1 መቐለ ከተማ : ኩሐ ከተማ : ሸራሮ ከተማ : ዳንሻ ከተማ : ሑመራ ከተማ : ዉቅሮ ከተማ የሚገነቡ የተለያዩ የሆስፒታል ህንፃዎች ግንባታ ላማካሄድ በደረጃ BC -5/GC-6 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች

2 ኣምክሱም ከተማ የሚገነባዉ ሆስፒታል ህንፃዎች ግንባታ በደረጃ BC -6/GC-6 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች አጫርቶ ለመስራት ይፈልጋል

3 የ 2010 የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ : የኣቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት : የቫት ምዝገባ : የባለፈዉ ወር የቫት ዲክለሬሽን :የቲን ምዝገባ እንዲሁም የየኮንትርክተር ምዝገባ ካርድ ማስረጃቸዉን ማቅረብ የሚችሉ

4 ለሁሉም ጨረታዎች የጨረታ ማስከበሪያ በሕግ ከታወቀ ባንክ በቡኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና(unconditional bank guarantee) ወይም የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ ( CPO) ለእያንዳንዳቸዉ ብር 400,000 (ኣራት መቶ ሺ) ማቅረብ አለባቸዉ

5 መስፈርቶችን የሚያማሉ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ የማይመለስ ብር 500 በመክፈል ሰነዱን ከዳይሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ

6 ለተጨማሪ ማብራሪያ ወደ ትግራይ ክልል ኮንስትርክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስተራክሽን ቢሮ ቁጥር 191 በኣካል በመቅረብ ወይም በ0344408775 ስልክ ቁጥር በመደወል መጠየቅ ይቻላል

መመለስ
የጨረታ ምድብ