የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ትራንስሚሽን ኦፕሬሽን አገልግሎት ፅ/ቤት በ 2007 ዓም በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የተለያዩ (ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች) የጨረታ ሰነድ ጋር በተያያዘዉ ዝርዝር መሰረት ምግዛት ይፈልጋል::
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 8, 2007 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 21, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/
  • Print
  • Pdf

የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ትራንስሚሽን ኦፕሬሽን አገልግሎት ፅ/ቤት በ 2007 ዓም በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የተለያዩ (ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች) የጨረታ ሰነድ ጋር በተያያዘዉ ዝርዝር መሰረት ምግዛት ይፈልጋል::

1 በጨረታዉ መስፈርቱን የሚያሟሉ በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸዉ የንግድ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ ::

2 በጨረታ የሚገዙ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ለቢሮ አገልግሎት የሚዉሉ መሣርያዎች ለሰሜን ሪጅን ትራንስሚሽን ኦፕሬሽን ፅ/ቤት አገልግሎት ነዉ::

3 ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /ብር ኣንድ መቶ/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ ከኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን /የማርያም ቤተክርስትያን አካበቢ ስልክ ቁጥር 03 44 40 95 69 ቢሮ ቁጥር 201/ 202 መግዛት ይችላሉ::

4 ተጫራቾች የሚጫረቷቸዉ ዝርዝር የእቃዎች ዋጋ በታሸገ ፖስታ በሰሜን ሪጅን ትራንስሜሽን ኦፕረሽን ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስን ፊት ንፊት ዩቴክ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 05 ስልክ ቁጥር  03 44 40 45 89 /03 44 41 93 03  በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ::

5 የጨረታ ሰነዳችን ከግንቦት 06 ቀነ 2007 ዓ/ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ዉስጥ በሥራ ሰዓት  ማግኘት  ይችላሉ::

6 ተጫራቾች የዘመኑን የከፈሉበት ማስረጃና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸዉ::

7 ተጨራቾች ብር 5,000.00 (ብር ኣምስት ሺ ) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርባችዋል::

8 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን የቢሮ መገልገያ  ዕቃዎች አገልግሎት የሚዉሉ መሳርያዎች ግዢ ጨረታ ቁጥር ሰ/ሪ/ት/ግ/ 001/2007 የሚል ምልክታ በማድረግ እስከ ግንቦት 21 ቀን 2007 ዓም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ከላይ በተጠቀሰዉ አድራሻ  ማስገባት አለባቸዉ ጨረታዉ በተመሳሳይ ቀነ ግንቦት 21 ቀን  2007 ዓ/ም  ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት  የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን ሪጅን ትራንስሚሽን ኦፕሬሽን አገልግሎት ጽ/ቤት ይከፈታል::

9  ተጫራቾች የጨረታ ዋጋቸዉን እና የሚቀርቡት ዕቃ አይነት በተናጠል/ ለእያንዳንዱ/ በጨረታ ሰነድ ላይ በተጠየቀዉ መሠረት ማቅረብ አለባቸዉ::

10 ሪጅኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም መሉ ብሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

 ተጫራቾች ብር 5,000.00 (ብር አምስት ሺ)የጨረታ ማስከበሪያዋስተና በተረጋገጠ ስፒኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርባችዋል::

 

መመለስ
የጨረታ ምድብ