ትግራይ ሁሉ ገብ የገበያ ፌዴራሽን ሃላፍነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር በመቐለ ከተማ ዓይደር ሓሚዳይ በሚባል ቦታ የመጋዝን ኣጥር ለማሳጠር ወይም ለማሰራት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 21, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 25, 2010 04:05 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥር 25, 2010 04:30 ጥዋት
  • ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/
  • Print
  • Pdf

1 ደረጃ 8 እና ከዚያ በላ የሆነ

2 የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ የኣቅራቢነት ምዝገባና ሰርተፊኬት የቫት ምዝገባ ምስክር ምስክር ወረቀት የቲን ምዝገባ ማስረጃዎችን ማቅረብ የሚችሉ

3 የጨረታ ማስከበሪያ በህግ ከታወቀ ባንክ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና (unconditional bank Guarantee ) ወይም የገንዝብ መክፈያ ማዘዥ ስፒኦ ብር 10000 /ኣስር ሺ/ ማቅረብ የሚችሉ

4 ጨረታ አሸናፊ ሳይት ከተረከቡበት ቀን ጀምሮ በ45 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ስራቸዉን ሙሉ በሙሉ አጠናቀዉ ማስረከብ የሚችሉ

5 መስፈርቶችን የሚያማሉ ሁሉም ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 17/5/2010 ዓም ጀምሮ እስከ 25/5/2010 ዓም ብር 50 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከቢሮኣችን ፋይናንስ ክፍል መግዛት ይችላሉ ከዚህ በፊት በጨረታ የተሳተፋቹ በሙሉ የጨረታ ሰነዱ ለመዉሰድ ገንዘብ መክፈል አይጠበቅባቸዉም

6 የጨረታ ዝርዝር ዋጋና ከላይ የተጠቀሱት ሰነዶች በቢሮኣችን የተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን እስከ ቀን 25/5/2010 ዓም ከቀኑ 4:00 ሰዓት ማስገባት ይችላሉ

7 ጨረታዉ ከቀን 25/5/2010 ዓም ዓም ከቀኑ 4:05 ጠዋት ተዘግቶ ከቀኑ ጠዋት 4:30 ተጨራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ወይም ጨረታዉ የተማላ መሆኑን ከተረጋገጠ ተጫራቾች በሌሉበት በግልፅ ይከፈታል

8 ጨረታዉ ኣሸናፊ ካሸነፈበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 ቀናት ዉስጥ ዉል ማስር የሚችል

9 ድርጅቱ በማንኛዉም ግዜና ምክንያት የተሸላ ሆኖ ካገኘዉ ጨረታዉን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

10 ለተጨማሪ ማብራሪያ ወይም ሁሉገብ የገበያ ፌዴሬሽን ሃላ የተ የህብረት ስራ ማሀበር በኣካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0344 41 99 13 /09 14 72 10 84 ደዉለዉ መጠየቅ ይቻላል

ኣድራሻና ቀበሌ ሰምሃል ክሊኒክ አጠገብ እንደርታ ዩኔን 2ተኛ ፎቅ 

መመለስ
የጨረታ ምድብ