መቐለ ዩኒቨርስቲ መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ የኢንድስትሪያል ኣዉቶሜሽን የስልጠና እቃዎችች እና የቢሮ እቃዎች ፈርኒቸር በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 17, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 4, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥር 4, 2010 06:00 ከሰአት
  • ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/
  • Print
  • Pdf

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን : 14/4/2010

1 በዘረፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ: የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት: የግብርር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢ ምዝገባ ሰርተፊኬት ሊብሬ ኢንሹራንስ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

2 በቀረበዉ ዝርዝር የቴክኒክ መስፈርት ማሟላት የሚችል

3 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተመሰከረለት CPO /ስፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል

ተቁ

ምድብ

የጨረታዉ አይነት

ስፒኦ

4

ሎት 1

እንዳስትርያል ኣዉቶሜሽን የስልጠና እቃዎች

ብር 200,000.00

5

ሎት 2

የቢሮ እቃዎች ፈረኒቸር

ብር 50,000.00

4 ማንኛዉም ተጫራች 100.00 /ኣንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድÂ ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዋናዉ ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላል

5 ጨረታዉ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21 ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ

6 ጨረታ ከወጣበት በ21ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በተመሰሳይ ቀን ልክ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል 21ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ይከፈታል

7 በጨረታ አሸንፎ በወቅቱ ወል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም

8 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብተ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መብራሪያ በስልክ ቁጥር 0348 40 99 52 ደዉለዉÂ ማነጋገር ይቻላል

መቐለ ዩኒቨርስቲዉ የመቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ኣይናለም ግቢ

መመለስ
የጨረታ ምድብ