የሰቲት ሁመራ ከተማ አስ/ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ ንብረቶች፣ የስፖርት ትጥቅ እና የጽዳት መሣሪያዎች፣ የህትመት ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እና ብስክሌቶች እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ግዜÂ 25/2/2010

1 በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ

2 ከመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር በኣቅራቢነት ዝርዝር ዉስጥ ተመዝጋቢ የሆነ

3 ተጫራቾች የግብር ከፋይ ቁጥር/TIN/ ያላቸዉና የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

4 የነሓሴ 2009 ዓም ወይም መስከረም ወር 2010 ዓም ቫት ድክሌር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ የሚችል

5 ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ግዥ ንብረት የ6ት ወር ስድስት ወር ዋስተና መስጠት የሚችል

6 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ እንደ ተጫራቾች ምርጫ በጥሬ ገንዝብ ወይም ስፕኦ

7 ከሎት ኣንድ ያሉ ዝርዝር ዓይነቶች ንብረቶች የፅሕፈት መሣሪያዎች ኣላቂ ንብረቶች የስፖርት ትጥቅ እና የፅዳት መሣሪያዎች ለሎት ኣንድ 38,000 /ሣላሳ ስምንት ሺህ ብር/ : ሎት 2 የህትመት ዕቃዎች ለሎት ሁለት 13000 ብር ኣሥራ ሦስት ሺህ ብር : ለሎት ሦስት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ስፔር ለሎት ሦስት 10000 ኣስር ሺህ ብር : ለሎት ኣራት ሞተር ሳይክሎችና ብስክሌቶች ለሎት ኣራት 9000 ዘሸኝ ሺህ ብር : ሎት ኣምስት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ለሎት ኣምስት 30000 ብር ሠላሳ ሺ ብር ለብቻዉ በፖስታ ታሽጎ ፖስታዉ ላ ማህተም ፊርማ ስምና ኣድራሻ አድርጎ ማስያዝ የሚችል

8 ተጫራቾች በጨረታ ያሸነፈዉ ዝርዝር ንብረት በራሳቸዉ ትራንስፖርት በትግራይ ክልል በምዕራባዊ ዞን ሰቲት ሁመራ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ማስረከብ የሚችሉ

9 ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በግልፅ ኦርጅናል የጨረታ ሰነድ ላይ ሞልተዉ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 15 ተካታታይ ቀናት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል

10 ፅሕፈት ቤቱ 20% በዉል ላይ መጨመርም መቀነስም ይችላል በጨረታ ሰነዱ በሁመራ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ግዥ ፋይናንስ ንብረት ኣስተዳደር የሥራ ሂደት ቁጥር 25 በመምጣት 100 ብር በመክፈል መግዛት ይችላል

11 መሥሪያ ቤቱ ባዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ የድርጅት ሕጋዊ ማህተምና ፊርማ ኣድራሻ ስም ስልክ ቁጥር ኣድርጎ የሚያቀርብ ተጫራች ከጨረታ ዉጭ ይሆናል

12 ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛዉ ቀን ከጥዋቱ 330 ሰዓት ታሸጎ ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫረቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻዉ ያለመገኘት የጨረታዉን ሂደት ኣይስተጎጎልም

13 የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት 45 ቀናት ይሆናል

14 ጨረታዉን ያሸነፉ ተጫራቾች ዕቃዉን በ15 ተከታታይ ቀናት ማስረከብ ይኖርባቸዋል

15 ፅሕፈት ቤቱ የተሸላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ አለዉ

16 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0344480062/63 መደወል ትችላላችሁ

መመለስ
የጨረታ ምድብ