መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ሥራዎች በሳብ ኮንትራት ለማሰራት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ::
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 22, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ጥር 30, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • ኮንስትራክሽን/
  • Print
  • Pdf

መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ሥራዎች በሳብ ኮንትራት ለማሰራት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል :: ስለሆነም

1 ተጫራቶች በኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ሥራ ዘርፍ ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይምን TOT የተመዘገቡትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ::

2 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚቀርቡትን ገንዘብ ተጫራቾቸ መመሪያ ተረ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀወሰዉ መሠረት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

3 ተጫራቾች የሚጠቅምባቸዉን ዕቃዎች ካታሎግ የታደሰ የጥራት ማረጋገጫ ሰርትፍኬት(Renewed Quality Certification) ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ወይም በጨረታ መክፈቻ ቀነ በካታሎግ ላይ ማቅ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ::

4 ተጫራቾች የሚሠሩት የሥራ መጠን እንደ አስፈላጊነቱ በድርጅቱ መመሪያ መሰረት ሊጨመርም ሊቀንስም ይችላል::

5 ተጫራቶች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ፓስታ እሰከ ጥር 30 ቀን 2007 ዓ/ ም ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባችዋል ::

6 ጨረታዉ ጥር 30 ቀን 2007 ዓ/ ም ከጥዋቱ 3:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በፕሮጀክቱ ፅ/ ቤት ይከፈታል::

7 ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ ፕሮጀክቱ ፅ/ ቤት እየቀረብ የማይመለስ 200 ብር በመክፈለ መግዛት ይችላሉ:: ኣንድ ተጫራች ከአንድ ሰነድ በላይ መግዛት አይችልም::

8 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ሆስፒታል ፕሮጀክት

ስልክ ቁጥር 0941132312

ኣዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት

መመለስ
የጨረታ ምድብ