ለትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቤቶች ልማት ኤጀንሲ አገልግሎት የሚዉሉ የኮንስትራክሽን የኤሌክትሪክና የሳኒተሪ እቃዎች እንዲሁም ለተለያዩ ለተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚዉል መለዋወጫና የፅሕፈት መሳሪዎች ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ::

ለትግራይ  ብሄራዊ  ክልላዊ  መንግስት ቤቶች ልማት ኤጀንሲ አገልግሎት  የሚዉሉ   የኮንስትራክሽን   የኤሌክትሪክና    የሳኒተሪ  እቃዎች  እንዲሁም ለተለያዩ  ለተሽከርካሪዎች   አገልግሎት  የሚዉል  መለዋወጫና   የፅሕፈት   መሳሪዎች   ተጫራቾችን  በግልፅ ጨረታ  አወዳድሮ  ለመግዛት  ይፈልጋል  ስለዚህ::
1  ተጫራቾች   በዘርፉ  የተመዘገቡ  መሆናቸዉን  ማረጋገጫ
1.1 የታደሰ  የ ቀ2006 ዓም  የንግድ  ሥራ  ፍቓድ
1.2  የተጨማሪ እሴት  ታክስ  የተመዘገቡ  መሆናቸዉ  ማረጋገጫ
1.3  የጥቅምት 2007 ዓም የተጨማሪ እሴት   ታክስ  የከፈሉበት  ዲክለራስዩ
1.4  ስለመኖራቸዉ ማረጋገጫ እንዲሁም
1.5 በአቅራበዎች  ዝርዝር  የተመዘገቡ
2 ተጫራቾች  የተዘጋጀዉ  የጨረታ ሰነድ  
2.1  ለኮንስትራክሽን  ሳኒተሪ   እና   ኤሌክትሪክ  ብር  100.00  /ኣንድ መቶ/  ::
2.2  ለመኪና  መለዋወጫ  እቃዎችና  ለፅህፈት መሳሪያዎች   ብር   50.00 /ኣምሳ  ብር/::
የማይመለስ ክፍያ በመክፈል  መቐለ  ከሚገኘዉ  የኤጀንሲዉ  የግዥና  አቅርቦት ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር  14 መዉሰድ ይችላሉ::
3  ተጫራቾች   የእቃዉ  ዋጋ  በጨረታ ሰነድ  በተዘረዘሩት  እቃዎች  ብቻ  ሞለተዉ  ይህ ጨረታ ከወጣበት  ከ 22 /03 /2007 ዓም እስከ 06/ 04 /2007 ዓ/ም  ዉስጥ በታሸገ ፖስታ  በኤጀንሲዉ  በተዘጋጀዉ   የጨረታ ሳጥን ማስገባት  አለባቸዉ ::
4 ተጫራቾች  የጨረታ ማስከበሪያ
4.1  ለኮንስትራክሽን   ሳኒተሪ  እና  የኤሌክትሪክ  እቃዎች  ብር 50,000  /ኣምሳ ሺ  ብር/
4.2  ለመለዋወጫ  እቃዎች ብር  30,000 /ሳላሳ  ሺ  ብር/
በባንክ  በተመሰከረለት ቼክ  ወይም  ሲፒኦ     ከጨረታ  ሰነድ ጋራ  ማቅረብ  አለበት::
5 ጨረታዉ የሚከፈትበት  ቀን
5.1  ለኮንስትራክሽን   ሳኒተሪ  እና  የኤሌክትሪክ  እቃዎች  06/ 04/ 2007 ዓ/ም  ከቀኑ  8:00  ተዘግቶ በዚሁ  ቀን  8:30
5.2  ለመኪና  መለዋወጫ  እቃዎች  እና   ለፅህፈት  መሳሪዎች   06 /04 /2007 ዓ/ም  ከቀኑ  4:00 ተዘግቶ  በዚሁ ቀን  43:0ተጫራቾች  ወይም  ሕጋዊ  ወኪሎቻቸዉ  በተገኙበት  ይክፈታል
6 ኤጀንሲዉ  የተሻለ  አማራጥ  ካገኘ  ጨረታዉ  በሙሉ  ወይመ  በከፊል  የመሰረዝ  መብቱ  የተጠበቀ ነዉ::
7  ለበለጠ መረጃ  በስልክ  ቁጥር  0344418514   ወይም  03 44 41  85 15  ወይም ወደ  ኤጀንሲዉ  ንብረት ግዥና  አቅርቦት   በኣካል  በመቅረብ  መጠየቅ  ይቻላል::

 

መመለስ
የጨረታ ምድብ