የኢትዮጽያ ኤሌክትሪክ ኋይል የሃገር ኣቀፍ ኤሌክትሪክ ኣቅርቦት ፕሮግራም የትግራይ ክልል ጽ/ቤት ከዕቃ
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 19, 2006 (ከ 11 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 26, 2006 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • Print
  • Pdf

ግ/ቤቶች ወደ ተለያዩ የገጠር ከተሞች፣ ቀበሌዎችና መንደሮች ዕቃ ለማጓጓዝ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃቆችና ምስሶዎች በሁሉም የመስመር ስራ ወራተኞችና ሌሎች ተዛማጅ/ ትራነስፖርቴሽን/ ስራ ለማከራየት የሚችሉ መካከለኜ የግል መኪናዎች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ቦታዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ኣሸናፊዎች ፕሮጀክቱ ኣስኪያልቅ በኪራይ ለማሰራት ይፈልጋል።


 

ተ.ቁ

የስራ ቦታ ክልል

ዞን

ወረዳ

የመኪና ብዛት

ማብራርያ

1

ትግራይ

ምዕራባዊ

ቃፍታ ሁመራና ወልቃይት ወረዳ

1

 

2

ምዕራባዊ

ፀገዴ ወረዳ

1

 

3

ሰሜናዊ ምዕራባዊ

ኣስገዴ ፅምብላና ላዕላይ

1

 

4

ማዕከላዊ

ናዕዴር ዓዴት ማይጨው

1

 

5

ኣሕፈሮም ወረዳ

1

 

6

መረብ ለኸና ዓድዋ ወረዳ

1

 

7

ወርዒ ለኸ

1

 

8

ምብራቃዊ

ጉሎመኸዳና ኣኸሱም ወረዳዎች

2

 

9

ሳዕሲ ጻዕዳ እምባ ሐውዜንና

ክልተኣውላዕሎ ወረዳዎች

2

 

 

 

 

ድምር

11

 


 

በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቶች

  1. ተጫራቶች የዘመኑ ግብር የከፈሉበት የታክስ ይንግድ ፍቃድ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ ያከናወኑ እና የተሽከርካሪዎችን ኢንሹራንስ ዋስትና ማስረጃ ማቅረብ ኣለባቸው

  2. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቅያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበ ቀን ጅምሮ በኢትዮጽያ ኤሌክትሪክ ኋይል የሃገር ኣቀፍ ኤሌክትሪክ ኣቅርቦት ፕሮግራም የትግራይ ክልል ጽ/ቤት መቐለ ጨርቖስ ዳዊት ህንፃ ቢሮ ቁጥር 023 ድረስ በመምጣት የማይመለስ ብር 100.00/ ኣንድ መቶ/ በመክፈል መግዛት ይቻላል

  3. ተጫራቶች ጨረታ ማስከበርያ ለጨረታው እንደሚያቀርቡት የተሽከርካሪ ብዛት ማለትም ከ1-5 ተሽከርካሪዎች የሚያቀርቡ ከሆነ 20000.00/ ሃያ ሺ/ ብር ከ6-8 ተሽከርካሪዎች የሚያቀርቡ ከሆነ 30000.00/ሰላሳ ሺ/ ብር ከ 9-11 ተሽከርካሪዎችን የሚያቀርቡ ከሆነ 40000.00 // ኣርባ ሺ/ ብር ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ለ-UEAP

…..

መመለስ
የጨረታ ምድብ