በዚህ መሰረት
1 ደረጃዉ GC/BC-7ና ከዝያ በላይ የሁኑ የ2008 ዓ/ም የስራ ግብር የከፈሉ የንግድ ስራ ፈቃዳቸዉ ያሳደሱ በኮንስትራክሽን ኣቅራቢነት ሰርትፍኬት ያላቸዉ የቫት ሰርተፍኬት የቲን ሰርትፍኬትና የመጨረሻ ወር ዲክላሬሽን የሚቀርቡ
2 በትግራይ ክልል ኮንስትራሽን መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ የሚገኝ ዋና የስራ ሂደት ኮንስትራክሽን ቁጥጥርና ፍቃድ የተመዘገቡበት ሰርትፍኬት ወይ ደግሞ ከሌላ ክልል የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ
3 የጨረታዉ ማስከበሪያ ዋስትና በኢትዩጰያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸዉ የታወቁ ባንኮች 50, 000.00 (ሓመስ ሺ ብር) ብሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
4 ተጨጫራቾች ለሚሰሩት የህነፃ ፕሮጀክት ሳይት ከተረከቡበት ቀን ጀምሮ በ90 (ዘጠና) ተከታተይ ቀናት አጠናቆ ማስረከብ የሚችሉ
5 የጨረታዉ ደኩመንት ከ17/08/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 08/09/2008 ዓም አስፈላጊዉን ደኮመንት በመያዝ የማይመለስ ብር 500 (ኣምስት መቶ) በመክፍል ከትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅቤት ቢሮ ቁጥር 425 መዉሰድ ይችላሉÂ
6 ሰነድ በተጫራቾች መመርያ መሰረት ተሞልቶ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክመንቶች ኦርጅናሉና ሁለት ፎቶ ኮፒ ኮፒዎች ሲፒኦ ለየብቻቸዉ በሰም ታሽጎዉ በአንድ ትልቅ ፖስታ ዉስጥ ተከተወና በላይ ላይ ለሚጫረቱት ፕረጀክት ስም በሚታይ ቀለም ፅፈዉ በሁሉም ዶክመንት ላይ ተፈርሞበትና ህጋዊ የሆነ ማህተም ከ17/08/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 08/09/2008 ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናዉ ፅ/ቤት ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
7 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ ባሉበት 08/09/2008 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 በተጠቀሰዉ ቦታ ይከፈታል
8 ኣስሪዉ ፅ/ቤት የተሻላ መንገድ ካገኘ በጨረታዉ ኣይጋደድም
9 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 034 440 68 40 መጠየቅ ይቻላል
መመለስ