ፍሬምናጦስ የኣረጋውያን የኣእምሮ ህሙማንና ህፃናት መርጃ ድርጀት የ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት የኦዲት ስራ ለማሰራት
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 27, 2016 ( ከ 7 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 15, 2016 09:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ሰኔ 15, 2016 10:00 ከሰአት
  • ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/
  • Print
  • Pdf

ግልፅ ጨረታ

ፍሬምናጦስ የኣረጋውያን የኣእምሮ ህሙማንና ህፃናት መርጃ ድርጀት የ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት የኦዲት ስራ ለማሰራት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ ሰነዶች በመመልከት ለምታማሉ ሁሉ ባለ ሞያዎች በዚህ ግልፅ ጨረታ በመመልከት እንድትሳተፉ አንገልፃለን::

የግዥው ዓይነት፡- የኦዲት ስራ

ጨረታው የወጣበት የግዥ ዘዴ፡- ግልፅ ጨረታ

ጨረታው የወጣበት ቀን፡- 26/09/2016 ዓ/ም

ጨረታው የሚከፈትበት ቀን፡- 15/10/2016

ሴነ 15/10/2016 ዓ/ም ከስዓት 9፡30 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በ10፡00 ይከፈታል፡፡

መመለስ
የጨረታ ምድብ